ም/ኮሚሽነሩ ከህዋሃት ወራሪ ቡድኑ ጋር በሜሴጅ ጭምር በዚህ ያስገባኸውን
ሃይል አስወጣልን፣ አስነሳልን የሚል መልዕክት ሁሉ እንደተለዋወጠና
በአካውንቱም ላይ በርከት ያለ ገንዘብ መገኘቱ ተረጋግጧል።
ሰውየው አንድ የህዋሃት አመራር ከተማረከና ከባድ ምርመራ ከተደረገ በኋላ
በመካነ ሰላም ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከብዙ መረጃና ሰነዶች ጋር
ተይዟል።
ም/አዛዡ ደሴ ስትያዝ በቦሩ ሜዳ አካባቢ ልዩ ሃይሉን በመበተን ተመታን በሚል
ሰበብ ክፍተት ሲሰጥና የአማራን ልዩ ሃይል ስምሪትም ሲያምስ የነበረ በትልቅ
አመራር ደረጃ የተገኘ ባንዳ መሆኑ እጅግ በጣም የሚገርም ፈተናው የቱን ያክል
ከባድ እንደሆነ የሚያሳይ ነው