ዜና - Page 52

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት ቢያንስ 183 ሰዎች መሞታቸውን ተመድ አስታወቀ

August 29, 2023
በሰሜን ኢትዮጵያ፣ አማራ ክልል፣ ከሐምሌ ወር ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት በትንሹ 183 ሰዎች መሞታቸውን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ የመብት ጥሰት ተመራማሪዎቹን ጠቅሶ አስታውቋል። ግድያ፣ ጥቃት እና

በሕዝባችን ላይ የማያባራ ሁኔታ የሚፈፀመውን ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ የዘር ማፅዳት የዘር ፍጅት ግድያና ጅምላ ማፈናቀል

August 29, 2023
ለኢፌዴሪ ፍትህ ሚኒስትር አዲስ አበባ ጉዳዩ:- የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን ይመለከታል እኛ ስማችን ከዚህ ማመልከቻ ጋር አባሪ የተደረገው ቁጥራችን 34 የሆንን አማሮች በሕዝባችን ላይ የማያባራ

በአማራ ክልል በበርካታ አከባቢዎች ውጊያ እየተደረገ ነው፥ የጋዜጠኞች አፈና ቀጥሏል፥ የድምጻዊ አቡሽ ሲዲ እንዳይሸጥ ተከለከለ

August 28, 2023
https://youtu.be/eaFfQI-R2Wg?si=89HoscQVg5ywQdhX  በአማራ ክልል በበርካታ አከባቢዎች ውጊያ እየተደረገ ነው፥ የጋዜጠኞች አፈና ቀጥሏል፥ የድምጻዊ አቡሽ ሲዲ እንዳይሸጥ ተከለከለ

ከአለም አቀፍ የጠለምት አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ድጋፍ ኮሚቴ የተሰጠ የአቛም መግለጫ

August 28, 2023
ነሓሴ 21 ቀን 2015 አ/ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስቴር የሆኑት  አብርሐም በላይ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ የአሸንዳን ባእል ምክኒያት በማድርግ ለትግራይ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት

ለኢትዮጵያ ሰላም፤ ዲሞክራሲ፤ አንድነትና ልማት ስለሚያስፈልጉ መሠረታዊ መፍትሔዎች

August 27, 2023
ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ለኢትዮጵያ ሰላም፤ ዲሞክራሲ፤ አንድነትና ልማት ስለሚያስፈልጉ መሠረታዊ መፍትሔዎች በሚመለከታቸው ድርጅቶች የቀረበ መግለጫ መግቢያ፤ በኢትዮጵያ ተከስተው የሚገኙ እጅግ ከባድ ችግሮች፤

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት የመልቀቂያ ደብዳቤ

August 26, 2023
ቀን፡- ነሐሴ  25/2015 ዓ.ም ለአብን ጠቅላላ ጉባኤ አባላት ተወካይ ኮሚቴ       ባሉበት  ጉዳዩ፡ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የለቀቅን መሆኑን ሰለማሳወቅ፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ሕዝብ የተደቀነበትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ እንዲሁም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች ምላሽ

“አስፈላጊው ሁሉ መስእዋትነት ተከፍሎ አማራው ነፃ ይወጣል” ትውልደ-ኢትዮጵያዊው እስራኤላዊ አይሸሹም ዮሃንስ

August 26, 2023
ለአማራ ህዝብ ሲል ከእስራኤል ተመልሶ ፋኖን እየመራ ሲታገል ተሰውቷል:: የአማራ ህዝብ መከራ እየደረሰበት በየትኛውም ቦታ ያለን ሰዎች እረፍት ሊኖረን አይችልም/አይገባም:: አብይ አህመድ ያወጀውን ጦርነት

ፋኖ በአራቱም ግዛት ድል ተቀዳጀ | ደብረታቦር፣ እብናት፣ አዲስ ዘመን! “ከተማው በፋኖ ተጥለቀለቀ”| የአማራ ድምጽ ዜና |

August 26, 2023
https://youtu.be/tgg3ipp6pwE?si=47ys6mBTYVYB1jef ሰበር የድል ዜና! ደብረታቦር፣ እብናት፣ አዲስ ዘመን! “ከተማው በፋኖ ተጥለቀለቀ”| የአማራ ድምጽ ዜና | https://youtu.be/J_S7e7US45s?si=RVFzdE_abwUAkiOP
1 50 51 52 53 54 381
Go toTop