የሶማሌ ክልል ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው አብዛኞቹ ባለስልጣናት ከሃገር አምልጠዋል

February 7, 2019

በቅርቡ ከአቶ አህመድ ሺዴ ጋር የነበረውን አለመግባባት በሽምግልና የፈቱት አቶ ሙስጥፋ ኡመር የሚመራው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት  በጅግጅጋ ከተማ እያደረገ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ ላይ  የ12 ስራ አስፈፃሚ አባላትን ያለመከሰሰስ መብት ማንሳቱ ታወቀ:: በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ያለመከሰሰ መብታቸው የተነው የክልሉ ባለስልጣናትን ስም ዝርዝር አድርሶናል::

https://www.youtube.com/watch?v=QY21a9JgtmU&t=58s

Previous Story

ማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ የጦር አውድማ መስላለች | በተከሰተው ግጭት የሰው ሕይወት ጠፋ | ንብረት ወደመ

Next Story

አብን፤ በፓርላማው የተሾመውን የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ውሳኔ እውቅና ላልሰጥ እችላለሁ ሲል አስጠነቀቀ

Go toTop