ኢህ አዴግ 100% የሚቆጣጠረው ፓርላማው ከ2 ቀን በፊት የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን ያጸደቀ ሲሆን; የኮሚሽኑ አባላት አመራረጥ ላይ ግልጽነት የለበትም; ከሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጣ እና ሚዛናዊ ስብጥር የሌለው በመሆኑ ይህ የማስተካከል ከሆነ ይህ ኮሚሽን የሚሰጠውን ውሳኔ እውቅና ላልሰጥ እችላለሁ ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጠ::
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ ደርሶናል እንደሚከተለው ቀርቧል::
https://www.youtube.com/watch?v=QY21a9JgtmU&t=58s