ማህደር ነፃ አስተያየቶች ዛሬም ከአስቀያሚው ወለፈንዲነት (ugly paradox) ሰብሮ ለመውጣት አልሆነልንም!!! July 10, 2023 July 10, 2023 T.G ነገረ አስተሳሰባችንና ነገረ ሥራችን ሁሉ ማለቂያ ካጣው ሁለንተናዊ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ምግባራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ እና መነፈሳዊ ውድቀታችን ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ July 10, 2023 በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና ነፃ አስተያየቶች መንግሥት ያለው ሰላመቢስና ለመፍረስ የሚንደረደር አገርና መንግሥት የሌለው ጠንካራና ሰላማዊ አገር July 10, 2023 ሃምሌ 3 ቀን 2015 ዓም(10-07-2023) ብዙ ጊዜ መንግሥት ለአንድ አገር ሰላምና እድገት ለሕዝቡም ነጻነትና ደህንነት ዋስትና እንደሆነ ይነገራል።እርግጥ ነው የመንግሥት አስፈላጊነት አይካድም።መንግሥት ሲባል ደግሞ ዜና የሰሞኑ የአደባባይ ምስጢር፦ – እውነቱ ቢሆን July 10, 2023 የኦህዴድ ዉሳኔ፦ የአማራ ብልጽግና ራሱን ከህዝቡ መነጠል ስላልቻለ ፈርሶ ጀኔራል አበባው የሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር ክልሉን ይምራ፡፡ ከዚያም ህወሀት ኦሮሙማና ብአዴን በጋራ ሆነው ስለወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተነጋገሩና መጨረሻ ላይ የሚከተለው በጋራ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወሰነ፡፡ የውይይቱ ጭብጦች፦ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ በፕሪቶያው ስምምነታችን መሰረት ራያንና ወልቃይትን አስረክቡንና እኛ ህወሀቶች እናስተዳድረው፡፡ አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ ወልቃይትንና ራያን አሁን ለጊዜው ፌደራል ያስተዳድረው፡፡ ቀስ በቀስም ቦታወቹን ለእናንተ እናስረክባችኋለን፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ እንዴት? አሜሪካኖቹ ለሁለታችንም የነገሩንን ረሳሀውን? ይህማ አይሆንም!! ይልቅ ቦታወቹን አስረክበን!! አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ እንግዳውስ እኛ ልዩ ሀይሉን አፍርሰንላችኋል፡፤ መከላከያችንም አሁን ፋኖን እየተዋጋላችሁ ነው ያለው፡፡ መሳሪያችሁንም አልነጠቅናችሁም፡፤ቦታወቹ ላይ ካለው አርሶ አደር ጋር ተዋግታችሁ ቦታወቹን ተቆጣጠሩና ራያንና ወልቃይትን ዉሰዱ፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ ነፃ አስተያየቶች ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም July 10, 2023 ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never wrestle with a pig. You both get dirty and the pig likes it. ነፃ አስተያየቶች የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ተመልከቱ! July 8, 2023 መምህር ዘመድኩን በቀለ “መልካም ንባብ” ብዬ እስክሰናበታችሁ ድረስ ያለው ሃሳብ የኔ የይነጋል በላቸው የመግቢያ አንቀጽ ነው፡፡ ሀገራችን አሁን ወዳለችበት አዘቅት እንዴት እንደወረደች መምህር ዘመድኩን ዜና የዐማራ ኅልውና ቃል-ኪዳን July 7, 2023 ግንቦት ፪ ሽህ ፲፭ ዓ/ም “የዐማራ ኅልዉና ቃል-ኪዳን” ባለፉት ሁለት ትውልዶች የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የገጠሙትን የኅልውና ተግዳሮቶች በሚገባ አስገንዝቦ አብረው የመጡ ዕድሎችን ለመጠቀም፣ ነፃ አስተያየቶች ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ” በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234 July 5, 2023 ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም Previous 1 … 168 169 170 171 172 … 1,213 Next
ነፃ አስተያየቶች ዛሬም ከአስቀያሚው ወለፈንዲነት (ugly paradox) ሰብሮ ለመውጣት አልሆነልንም!!! July 10, 2023 July 10, 2023 T.G ነገረ አስተሳሰባችንና ነገረ ሥራችን ሁሉ ማለቂያ ካጣው ሁለንተናዊ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ምግባራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ እና መነፈሳዊ ውድቀታችን
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ July 10, 2023 በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና
ነፃ አስተያየቶች መንግሥት ያለው ሰላመቢስና ለመፍረስ የሚንደረደር አገርና መንግሥት የሌለው ጠንካራና ሰላማዊ አገር July 10, 2023 ሃምሌ 3 ቀን 2015 ዓም(10-07-2023) ብዙ ጊዜ መንግሥት ለአንድ አገር ሰላምና እድገት ለሕዝቡም ነጻነትና ደህንነት ዋስትና እንደሆነ ይነገራል።እርግጥ ነው የመንግሥት አስፈላጊነት አይካድም።መንግሥት ሲባል ደግሞ
ዜና የሰሞኑ የአደባባይ ምስጢር፦ – እውነቱ ቢሆን July 10, 2023 የኦህዴድ ዉሳኔ፦ የአማራ ብልጽግና ራሱን ከህዝቡ መነጠል ስላልቻለ ፈርሶ ጀኔራል አበባው የሚመራው ወታደራዊ አስተዳደር ክልሉን ይምራ፡፡ ከዚያም ህወሀት ኦሮሙማና ብአዴን በጋራ ሆነው ስለወልቃይትና ራያ ጉዳይ ተነጋገሩና መጨረሻ ላይ የሚከተለው በጋራ ተፈጻሚ እንዲሆን ተወሰነ፡፡ የውይይቱ ጭብጦች፦ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ በፕሪቶያው ስምምነታችን መሰረት ራያንና ወልቃይትን አስረክቡንና እኛ ህወሀቶች እናስተዳድረው፡፡ አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ ወልቃይትንና ራያን አሁን ለጊዜው ፌደራል ያስተዳድረው፡፡ ቀስ በቀስም ቦታወቹን ለእናንተ እናስረክባችኋለን፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦ እንዴት? አሜሪካኖቹ ለሁለታችንም የነገሩንን ረሳሀውን? ይህማ አይሆንም!! ይልቅ ቦታወቹን አስረክበን!! አብይ አህመድ ለጌታቸው ረዳ፦ እንግዳውስ እኛ ልዩ ሀይሉን አፍርሰንላችኋል፡፤ መከላከያችንም አሁን ፋኖን እየተዋጋላችሁ ነው ያለው፡፡ መሳሪያችሁንም አልነጠቅናችሁም፡፤ቦታወቹ ላይ ካለው አርሶ አደር ጋር ተዋግታችሁ ቦታወቹን ተቆጣጠሩና ራያንና ወልቃይትን ዉሰዱ፡፡ ጌታቸው ረዳ ለአብይ አህመድ፦
ነፃ አስተያየቶች ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም July 10, 2023 ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never wrestle with a pig. You both get dirty and the pig likes it.
ነፃ አስተያየቶች የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ተመልከቱ! July 8, 2023 መምህር ዘመድኩን በቀለ “መልካም ንባብ” ብዬ እስክሰናበታችሁ ድረስ ያለው ሃሳብ የኔ የይነጋል በላቸው የመግቢያ አንቀጽ ነው፡፡ ሀገራችን አሁን ወዳለችበት አዘቅት እንዴት እንደወረደች መምህር ዘመድኩን
ዜና የዐማራ ኅልውና ቃል-ኪዳን July 7, 2023 ግንቦት ፪ ሽህ ፲፭ ዓ/ም “የዐማራ ኅልዉና ቃል-ኪዳን” ባለፉት ሁለት ትውልዶች የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የገጠሙትን የኅልውና ተግዳሮቶች በሚገባ አስገንዝቦ አብረው የመጡ ዕድሎችን ለመጠቀም፣
ነፃ አስተያየቶች ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ” በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234 July 5, 2023 ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም