የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2006 ፕሮግራም
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<<...የአንድ አካባቢ ሰዎች ያሉበትን በመሳሪያ ሀይል የሚመራ አስተዳደር እናንተ በሰላማዊ መንገድ እንዴት ልታስወግዱት ነው? ግባችሁ ምንድነው?>>
ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ለአንድነት ፓርቲ ካቀረቡት ጥያቄ የተወሰደ
<<... ሰላማዊ ትግሉ ባይሰራስ የአንድነት ተከታይ ዕቅድ ምንድነው? ቀጣይ ፕላን አላችሁ? ...>>
ሌሎችም ጥያቄዎች ለአንድነት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጋር ውይይት አድርገዋል።
መንግስት ተዘጋ መንግስት ተከፈተ ማንን ይጠቃማል?
ቆይታ ከአቶ ተካ ከለለ ጋር ስለ አሜሪካ መንግስትወቅታዊ ጉዳይ
(ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን)
ዜናዎቻችን
– አገዛዙ አዲስ የጄኔራሎች ሹመት ሰጠ
* ሕወሃት ዛሬም የአንበሳውን ድርሻ ለራሱ አድርጓል
በኬኒያ 56 ኢትዮጵአውያን ስደተኞች ታስረዋል
– በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞች የአገዛዙን ደጋፊ ሚዲያዎች ወቀሱ
በሶማሊያ ያለው የኢትዮጵያ ጦር የሎጀስቲክ እጥረት ገጠመው
– በማዕከላዊ እስር ቤት በእስረኞች ላይ የሚፈጸመው ግፍ ተጋለጠ
የአንድነት ከፍተኛ አመራር ገዢው ፓርቲ እየወሰደ ያለው የዘር ማጽዳት ስራ የናዚ ፓርቲ ካደረሰው ግፍ እኩል የሚቆጠር መሆኑን ገለጹ
ስብሃት ነጋ ከወ/ሮ አዜብ መስፍን ጋር አለመስማማት እንደነበራቸው አመኑ
ኢትዮጵያና ጋና የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ሌሎችም ዜናዎች አሉን