የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና መፍትሔው (ሊያደምጡት የሚገባ ውይይት)

December 3, 2013

በሳዑዲ አረብያ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በፀጥታ ኃይላት ከፍተኛ እንግልት እንደደረሰባቸዉ እና አሁንም በዚሁ ችግር ዉስጥ ያሉ ዜጎች ጥቂት እንዳልሆኑም እየተነገረ ሲነገር ቆይቷል። የጀርመን ድምጽ ራድዮ የእንወያይ ዝግጅት በሳዑዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያንን ላይ ስለደረሰዉ ችግር አጠቃላይ ገጽታ እና በወቅቱ ዜጎችን ለመርዳት እየተደረገ ስላለዉ እንቅስቃሴ ጀፈር አሊ፤ ተወያዩችን ይዞ ሐሳብ አሰባስቧል። የዚህን የጀርመን ድምጽ ራድዮ ውይይት የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ተካፈሉት
[jwplayer mediaid=”10329″]

Previous Story

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)

Next Story

እንደራደር —–ተደናግሮ ለማደናገር (ሙሉጌታ አሻግሬ)

Go toTop