ማህደር ነፃ አስተያየቶች ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ትንሣኤ! -nሲና ዘ ሙሴ April 17, 2023 እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ህገ አራዊትን አሶግዶ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን ዘንድ ተግተን እንፀልይ ። በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃነት ነፃ አስተያየቶች ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ደመቀ መኮንን እየተጫወተብህ እስከመቸ ይኖራል? April 17, 2023 ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡ ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ምን ተዳየ ነፃ አስተያየቶች ወደነገ ለመድረስ፣ ዛሬን ማለፍ ግዴታ ነው። ዛሬ! አማራ በሕዝብ አመፅ የተደገፈ የትጥቅ ትግል ከማድረግ ውጭ አማራጭ የለውም። April 17, 2023 ትላንት ልዩ ሃይልህ ፈርሷል። ዛሬ የኦህዴድ ብልፅግና የፖለቲካ ተሿሚው ብርሀኑ ጁላ ፍኖህን አጠፋዋለሁኝ ብሏል። ነገ ሚሊሽያህ ይፈርሳል አትጠራጠር። የሚነግሩህን ሁሉ እየተገበሩት ነው። ተነገወዲያ ደግሞ ግጥም ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ – ያሬድ መኩሪያ April 17, 2023 ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ “”””””””””””””””””””””””””””” በሰው ደም ታጥቦ ጨቅይቶ ሲ,ዖልን ፈጥሮ በምድር አማን ሠላም ነው ይልሀል ይሄ ወደረኛ፣ወንበር አፍቅር ጡር ማይፈራ፣የዘመን ቁር:: ወተት ጥቁር ነው፣ኑግ ጋዜጣዊ መግለጫዎች በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ግፍ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ አማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ April 17, 2023 ሚያዝያ 9 ቀን 2015 ዓ.ም./April 17, 2023 ዓለም አቀፍ አማራ ህብረት በአብይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሳና አዳነች አቤቤ የሚመራው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ በአማራ ህዝብ ነፃ አስተያየቶች የቹ ግዛት ዝንጀሮዎችና አዲስ አበባ — ፊልጶስ April 16, 2023 ቅንድቤን ትላለች ————————– ወይ አዲስ አበባ !——- የአፍሪካ መዲና፤ ወይ አዲስ አበባ !——- የ’ኛ ሰው ከተማ – — የዘመን ጉማጉግ—-የሀገር ገመና፤ በቁሟ ግጠዋት- እርቃን -ገላ ቀርቷት ህብርነቷ ጠፍቶ- በቁሟ ቀብረዋት፤ ምላሷን ቆርጠውት – አፏን ለጉመዋት ለከንፈሯ ”ክልል” -”ሶስላ” ቀበተዋት አልሞት ባይ -ተጋዳይ፣ አለሁኝ ለማለት፤—– ኩሏን ተኳኩላ፣ ሙሾ እያወርደች እንባዋን ጨርሳ፣ በልቧ እያነባች፤ በረገፈ ጥርሷ ፣ በድዷ እየሄደች ዓይኗን አውጥተውት – ቅንድቤን ትላለች።—– አዲስ አበባ ዜና Hiber Radio Daily Ethiopia News Apr 16, 2023, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና | Ethiopia April 16, 2023 Hiber Radio Daily Ethiopia News Apr 16, 2023, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና | Ethiopia ዜና ኤታማጆሩ የጥላቻ መግለጫ ላይ የተሸከመው ማዕረግ ለምን ከበደው? April 16, 2023 ኤታማጆሩ የጥላቻ መግለጫ ላይ የተሸከመው ማዕረግ ለምን ከበደው? Previous 1 … 203 204 205 206 207 … 1,214 Next
ነፃ አስተያየቶች ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ ትንሣኤ! -nሲና ዘ ሙሴ April 17, 2023 እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ ። ኢየሱስ ክርስቶስ ህገ አራዊትን አሶግዶ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን ዘንድ ተግተን እንፀልይ ። በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃነት
ነፃ አስተያየቶች ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ደመቀ መኮንን እየተጫወተብህ እስከመቸ ይኖራል? April 17, 2023 ደመቀ መኮንን ለስሙ ያማራ ብልጽግና መሪ ነው፡፡ ያማራ ሕዝብ በታሪኩ አይቶት የማያውቀው መከራና ውርደት ሲደርስበት ግን፣ ይህ ያማራ መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ ምን ተዳየ
ነፃ አስተያየቶች ወደነገ ለመድረስ፣ ዛሬን ማለፍ ግዴታ ነው። ዛሬ! አማራ በሕዝብ አመፅ የተደገፈ የትጥቅ ትግል ከማድረግ ውጭ አማራጭ የለውም። April 17, 2023 ትላንት ልዩ ሃይልህ ፈርሷል። ዛሬ የኦህዴድ ብልፅግና የፖለቲካ ተሿሚው ብርሀኑ ጁላ ፍኖህን አጠፋዋለሁኝ ብሏል። ነገ ሚሊሽያህ ይፈርሳል አትጠራጠር። የሚነግሩህን ሁሉ እየተገበሩት ነው። ተነገወዲያ ደግሞ
ግጥም ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ – ያሬድ መኩሪያ April 17, 2023 ጥቁር ወተት፤ነጭ ኑግ “”””””””””””””””””””””””””””” በሰው ደም ታጥቦ ጨቅይቶ ሲ,ዖልን ፈጥሮ በምድር አማን ሠላም ነው ይልሀል ይሄ ወደረኛ፣ወንበር አፍቅር ጡር ማይፈራ፣የዘመን ቁር:: ወተት ጥቁር ነው፣ኑግ
ጋዜጣዊ መግለጫዎች በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ግፍ አስመልክቶ ከዓለም አቀፍ አማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ April 17, 2023 ሚያዝያ 9 ቀን 2015 ዓ.ም./April 17, 2023 ዓለም አቀፍ አማራ ህብረት በአብይ አህመድ፣ ሺመልስ አብዲሳና አዳነች አቤቤ የሚመራው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ በአማራ ህዝብ
ነፃ አስተያየቶች የቹ ግዛት ዝንጀሮዎችና አዲስ አበባ — ፊልጶስ April 16, 2023 ቅንድቤን ትላለች ————————– ወይ አዲስ አበባ !——- የአፍሪካ መዲና፤ ወይ አዲስ አበባ !——- የ’ኛ ሰው ከተማ – — የዘመን ጉማጉግ—-የሀገር ገመና፤ በቁሟ ግጠዋት- እርቃን -ገላ ቀርቷት ህብርነቷ ጠፍቶ- በቁሟ ቀብረዋት፤ ምላሷን ቆርጠውት – አፏን ለጉመዋት ለከንፈሯ ”ክልል” -”ሶስላ” ቀበተዋት አልሞት ባይ -ተጋዳይ፣ አለሁኝ ለማለት፤—– ኩሏን ተኳኩላ፣ ሙሾ እያወርደች እንባዋን ጨርሳ፣ በልቧ እያነባች፤ በረገፈ ጥርሷ ፣ በድዷ እየሄደች ዓይኗን አውጥተውት – ቅንድቤን ትላለች።—– አዲስ አበባ
ዜና Hiber Radio Daily Ethiopia News Apr 16, 2023, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና | Ethiopia April 16, 2023 Hiber Radio Daily Ethiopia News Apr 16, 2023, | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና | Ethiopia