የአዲስ አበባው ኑር መስጊድ ተቃውሞ በሳዲቅ አህመድ ዕይታ | ልዩ የቪዲዮ ትንታኔ March 12, 2016 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ወረቀት በማዉለብለብ ይደረግ የነበረዉን ተቃዉሞ ፖሊሶች በመደናገጣቸዉና ተኩስ በመክፈታቸዉ ወደ ድምጽ መቀየሩን እማኞች ለቢቢኤን ገልጸዋል።ፖሊሶች የያዙትን ወጣት ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎች በሐይል ማስለቀቃቸዉ ታዉቋል።ሰላማዊ ሰልፍ አድራጊዎቹ “ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች፣ጭቆናዉ ይብቃ፣የታሰሩት ይፈቱ፣የሐይል እርምጃ አይበግረንም እና We need freedom” የሚሉ መፈክሮችን ይዘዉ ነበር። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ዶ/ር ጸጋዬ ረጋሳና አቶ ጃዋር መሐመድ ይናገራሉ Next Story ኦሮምያና “ልማታዊ ሙስናዎቿ”