ማህደር ነፃ አስተያየቶች በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! March 8, 2023 መሰረት ተስፉ ([email protected]) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው። ከታሪክ ማህደር አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን March 8, 2023 1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3. ዜና እንኳን ደስ ያለሽ! (ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ) March 7, 2023 መዐዛ ሽታ ነው፤ መልካም ውሁድ ጠረን፣ በመላ አካል ሠርጾ፣ ሕዋሳት ቀስቅሶ፣ በፍጡራን ስሜት፣ እሚሞላ ሐሴት፤ አንቺም መዐዛ ነሽ፤ በሰዎች ልቦች ውስጥ – ተስፋን እምትዘሪ፣ ነፃ አስተያየቶች ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 6, 2023 እንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም ነፃ አስተያየቶች አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን) March 6, 2023 ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ ነፃ አስተያየቶች ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 6, 2023 አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት ዜና የሕዝቡን ጥያቄ መከላከያው ለመጠየቅ መድፈር አለበት | Hiber Radio With Dr Aklog Birara Mar 05, 2023 March 5, 2023 የሕዝቡን ጥያቄ መከላከያው ለመጠየቅ መድፈር አለበት | Hiber Radio With Dr Aklog Birara Mar 05, 2023 ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) March 5, 2023 ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ Previous 1 … 230 231 232 233 234 … 1,216 Next
ነፃ አስተያየቶች በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!! March 8, 2023 መሰረት ተስፉ ([email protected]) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው።
ከታሪክ ማህደር አለም አቀፍ የሴቶች ቀን) #March8 በሙያቸው የመጀመሪያ በመሆን በግንባር ቀደምትነት የተመዘገቡ ሴት ኢትጵያውያን March 8, 2023 1. ልዕልት ፀሀይ ኃይለስላሴ — የመጀመሪያው የነርሲንግ ሞያ ያጠናችና ለመጀመሪያ ጊዜ በሬድዮ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ 2. ዶ/ር ወዳድ ኪ/ማርያም — የመጀመሪያው ሴት ሀኪም 3.
ዜና እንኳን ደስ ያለሽ! (ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ) March 7, 2023 መዐዛ ሽታ ነው፤ መልካም ውሁድ ጠረን፣ በመላ አካል ሠርጾ፣ ሕዋሳት ቀስቅሶ፣ በፍጡራን ስሜት፣ እሚሞላ ሐሴት፤ አንቺም መዐዛ ነሽ፤ በሰዎች ልቦች ውስጥ – ተስፋን እምትዘሪ፣
ነፃ አስተያየቶች ኮሚዩኒኬሽን ወይስ ፎልሲፊኬሽን? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 6, 2023 እንደሀገራችን የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ሰሞነኛ መግለጫ ከሆነ 127ኛው የአድዋ ድል በአል ባለፈው የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በወጉ ተከብሮ በሠላም
ነፃ አስተያየቶች አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን) March 6, 2023 ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ
ነፃ አስተያየቶች ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ March 6, 2023 አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት
ዜና የሕዝቡን ጥያቄ መከላከያው ለመጠየቅ መድፈር አለበት | Hiber Radio With Dr Aklog Birara Mar 05, 2023 March 5, 2023 የሕዝቡን ጥያቄ መከላከያው ለመጠየቅ መድፈር አለበት | Hiber Radio With Dr Aklog Birara Mar 05, 2023
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) March 5, 2023 ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ