Español

The title is "Le Bon Usage".

Hiber Radio: ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት

February 29, 2016
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ

የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም
እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ!

<…ወያኔ እየፈጸመ ያለው ግልጽ የዘር ማጥፋት ነው። ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ሲያደርግ የነበረውን ነው ዛሬ በይፋ በወታደራዊ እዝ በስምንት ቀጠና ከፋፍሎ የኦሮሞን ሕዝብ በጠመንጃ አንበረክካለሁ ያለው የኦሮሞ ሕዝብ በነሱ አፈና ወያኔን ሳያስወግድ ወደሁዋላ አይልም…ኦሮሞው ብቻ አይደለም አማራውም በዚህ ስርዓት ተበድሏል…ሁሉም በአንድ ላይ ተባብሮ ስርዓቱን ለመጣል መነሳት እንጂ የኦሮሞ ቤት ሲቃጠል ሌላው ዳር ቆሞ ማየት ነገም የሌላው ቤት ሲቃጠል …> አባ ጫላ ለታ የኦነግ የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ስለ አዲሱ የኦነግ ጥሪና የኦሮሚያ ክልል በወታደራዊ ዕዝ ስር ስለመውደቁ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት)

አጠር ያለ ቃለ መጠይቅ ከጋዜጠኛ ርዮት ኣለሙ ጋር በወቅቱ የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴ፣በእስር ላይ ስለሚገኙት ሌሎች የህሊና እስረኞችና ተያያዥ ጉዳዮች(ሙሉውን ያዳምጡት)

<…አድዋ አባቶቻችንና እናቶቻችን በብሄርና በሀይማኖት ሳይከፋፈሉ በአንድ ላይ በፋሺስቶች ላይ የተቀዳጁት አኩሪ ድል ነው። ያኔ በብሄር ተነጣጥሎ መቆም ቢኖር ዛሬ ታላቁ የአድዋ ድል ብቻ ሳይሆን አገርና ቋንቋ የእኛ የምንለው ማንነት አይኖረንም ነበር…የአቶ መለስ አያትና የአቶ ስብሃት ነጋ አጎት የጣሊአን ባንዳ መሆናቸው በታሪክ ማስረጃ ከነ ፎቶግራፉ የተረጋገጠ ነው።…> ታሪክ ተራኪው ኤድዋርዶ ባይኖሮ የአድዋን ድል 120ኛ ኣመት አስመልክቶ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ሙሉውን ያዳምጡት)

በቬጋስ ለጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ የተካሄደው የአክብሮት ምሽትን በተመለከተ ( አጭር ቆይታ ከበኣሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አንዱ ጋር )

የታክሲ ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ቅሌት ላይ የሚደረግ የሕዝብ አስተያየት ማሰባሰብና የታክሲ አሽከርካሪዎች ቅሬታ (ቃለ መጠይቅ ከተሳታፊዎች አንዱ ጋር)

በግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት አፕል እና በአሜሪካው የፌዴራል ምርመራ ተቋም ( FBI) መካከል ሰሞኑን የተከሰተው የመረጃ ብርበራ ጥያቄ እና ውጤቱ ሲዳሰስ

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ኦነግ ወያኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት ለመቃወም የሰራዊቱ አባላትና ሰራተኛውን ጨምሮ ልዩ ልዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች ተቃውሞውን እንዲቀላቀሉ አዲስ ጥሪ አስተላለፈ

የኤርትራ መንግስት በኦሮሚያ ተቃውሞ እጄ የለበትም የወያኔ ውሸት የተለመደ ነው ሲል መግለጫ አወጣ

በኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ የኤርትራ እጅ አለበት ማለት ሕዝቡን እንደመሳደብ ይቆጠራል ሲሊ ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ገለጹ

በአዲስ አበባ የተጠራውን የታክሲዎች አድማ የአገዛዙን ማስፈራሪያ አልፎ ውጤታማ ከሆነ ለውጡን ያፋጥናል ተብሏል

የአድዋ ድል በማርች ወር እንዲታወስ የሜሪላንድ ሞንቲጎመሪ ካውንቲ በአዋጅ ወሰነ

የእስራኤል መንግስት ከኢትዮጵያ ሊወስዳቸው የነበሩ ቤተ እስራላዊያን ጉዞን አቋጠ

በሱዳን አማላጅነት ወደ ኤርትራ ታፍነው ከተወሰዱት 32ቱ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ተገለጸ

የአገዛዙ ራዲዮ ሙሉ ለሙሉ ተመለሱ ሲል መዋሰቱ ተገለጸ

ፕ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሞ ሕዝባዊ እንቀሰቃሴ ጋር የኤርትራ እጅ አለበት በሚለው የአገዛዙ ውንጀላ ዙሪያ ምላሽ ሰጡ

አንድ ግብጻዊ ቱጃር እና የ ሕዘብ እንደራሴ በሕዳሴው ግድብ ውዝግብ ዙሪያ የ እስራኤልን ጣልቃ ገብነትን መሻታቸውን አስታወቁ

የሰብኣዊና የሴቶች መብት ተሟጋቿ ዶ/ር ማይገነት ሽፈራው አረፉ

በኤርትራ ጉዳይ አንድ አፍቃሪ የሕወሓት ድህ ረገጽ ሐይለማሪያም ደሳልኝን ክፉኛ አብጠለጠላቸው

በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በአገሪቱ ህዝብ ዘንድ የተጠላ መሆኑን ምሁራኖች ገለጹ

የአውሮፓ ህብረት ለሰላም አሰከባሪው ጦር የሚላከው የገንዘብ ደጎማን በ20% እንደሚቀነስ አስታወቀ

የዙምባቤው ፕ/ት ሮበርት ሙጋቤ ለአፍሪካ ሕብረት መርጃ ሲሉ በርካት የቀንድ ከብቶችን ለገሱ

ሌሎችም ዜናዎች አሉ

Previous Story

በእስራኤል ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ

Next Story

በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የክተት ዘመቻ

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win