ምሁራኑ የተባረሩት በወቅቱ የመንግሥት ታጣቂዎች በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ላይ የወሰዱትን የኃይል እርምጃ በመቃወማቸው፣ መንግሥት ግድያውን የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲያቋቁም በመጠየቃቸውና ዩኒቨርሲቲዎች ከፖለቲካ ነፃ እንዲሆኑ በመታገላቸው ነበር፡፡
ሀ). ከማኅበራዊ ሳይንስ (Social Science) ትምህርት ክፍል
1. ፕ/ር መኮንን ቢሻው
2. ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ
3. ፕ/ር መሳይ ከበደ
4. ፕ/ር ስብሃት መርስዔኃዘን
5. ፕ/ር ታዬ ወልደሰማያት
6. ፕ/ር ፀሐዬ ብርሃኔ
7. ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና
8. ፕ/ር ፍስሃ ዘውዴ
9. ምንዳርያለው ዘውዴ
10. አየለ ታረቀኝ
11. ዓይንዓለም አሸብር
12. ዘሪሁን ተሾመ
13. መስከረም አበበ
ለ). ከተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ትምህርት ክፍል
1. ፕ/ር ዐየነው እጅጉ
2. ፕ/ር ዓለማየሁ ኃይሌ
3. ፕ/ር መኮንን ዲልጋሳ
4. ፕ/ር ታምሬ ሁዋንዳ
5. ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
1. ፕ/ር ዓለማየሁ ተፈራ
2. ፕ/ር አድማሱ ዋሴ
3. ሁሉአንተን አባተ
1. ፕ/ር ዶ/ር ዓስራት ወልደየስ
2. ፕ/ር ዳዊት ዘውዴ
3. ፕ/ር አስፋው ደስታ
4. ፕ/ር ታዬ መኩሪያ
ሠ). ከንግድና ምጣኔ ሀብት (Business and Economics) ትምህርት ክፍል
1. ፕ/ር አየለ ትርፌ
2. ፕ/ር በፍቃዱ ደግፌ
3. ዶ/ር አክሊሉ ታደሰ
4. ብርሃኑ ባንቃሼ
5. ለዓለም ብርሃኑ
1. ፕ/ር ኃይሉ አርዓያ
2. ፕ/ር ዓለማየሁ ኃይሌ
3. ፕ/ር ታዬ አሰፋ
4. ታደሰ በየነ
5. ተስፋዬ ሸዋዬ
6. ሰይፉ መታፈሪያ
1. ፕ/ር ወርቁ በተፈራ
2. ፕ/ር ንጋቱ ተስፋዬ
1. ሰለሞን የወንድወሰን (በአፍሪካ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር) እና
2. ሽፈራው አጎናፍር (የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት ክፍል መምህር) ናቸው።