ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ! March 16, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በትግራይ ክልል አስተዳደር ላይ የተደረገው ለውጥ ትኩረት የሚስብ ነው። ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ተረጋግጧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የቀድሞው ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ በቀጣይ ማረፊያቸው የፌደራል መንግስቱ ኮሚንኬሽን ሚንስትርነት ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story በ1985 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተባረሩ 42 ምሁራን Next Story የአማራን የህልውና አደጋ ከመከላከል ትግል ጋር የተያያዙ የተመጠኑ የግል ምልከታዎች!