ዘ-ሐበሻ

‹‹99.9% አሰልጣኞች የባርሴሎናን አጨዋወት ለመቅዳት እየጣሩ ነው›› ሉዊስ ሴዛር ሜኖቲ

August 2, 2011
በ1978 አርጀንቲናን በአሰልጣኝነት ለዓለም ዋንጫ እየመሩ የሻምፒዮንነቱን ዘውድ እንድትደፋ አድርገዋል፡፡ ከ1983-1984 ደግሞ ባርሴሎናን አሰልጥነዋል፡፡ የሴዛር ሉዊስ ሜኖቲን አገልግሎት ያገኙ ክለቦች ብዛት ያላቸው ቢሆኑም በዋነኝነት

እጅዎ ስለጤናዎ ምን ይናገራል

July 20, 2011
በሰውነታችን ጤና አንዳች እክል ሲደርስብን ሰውነታችን ይህን የጤና መታወክ የሚገልፅበት የተለያዩ መንገዶች አሉት፡፡ ለምሳሌ የሰውነት ኢንፌክሽኖች ሲያጋጥሙን በትኩሳት መልክ ስሜቱን ሊያሳይ ይችላል፡፡ አንዳንዴ ግን

"ሚስቴን የአንተን ሲዲ ሰጥቻት፤ ልኬላት ነው የተጋባነው ሲሉ አንድ ሁለት ሶስት ሰዎች ነግረውኛል" ገረመው አሰፋ

July 20, 2011
የዛሬውን እንግዳችንን ድምጻዊ ገረመው አሰፋን ለእናንተ ለአንባቢያን ማስተዋወቁ ለቀባሪው ማርዳት ስለሆነብኝ አልሞክረውም፡፡ ምክንያቱም ሁሌም አይሰለቼ የሆኑት ዘፈኖቹ ስለ ድምፃዊው ብዙ ብለዋልና፡፡ በተለያየ የሙያ ዘርፍ
1 676 677 678 679 680 693
Go toTop