ዘ-ሐበሻ

“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ

February 9, 2013
በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት

በናይጄሪያ እዚህ መድረስ የብሄራዊ ቡድናችንን ብቃት መለካት ይችላል?

February 8, 2013
ከቦጋለ አበበ በሃያ ዘጠነኛው የአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሦስት ተደልድለው የነበሩት ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጠዋል። ናይጄሪያና ቡርኪናፋሶ በአፍሪካ ዋንጫው ግምት ያልተሰጣቸው ሀገሮች ቢሆኑም

ያለውን አጥፍተውብን፤ በሌለን ያጋፍጡናል – በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

February 3, 2013
በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኒካል ተጫዋቾችን አሰልጣኞች የጉልበትና የፍጥነት ስልጠና መስጠት ብዙ ተጫዋቾችን ችሎታቸው እንዲጠፋና ከሁለቱም (ከጉልበቱም ከቴክኒኩም) እንዳይሆኑ አድረገዋቸዋል፡፡የኛ ተጫዋቾች በቴክኒክ ጥሩ

‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)

January 13, 2013
(ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን

ኢትዮጵያ፤ የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ፤ – ኪዳኔ ዓለማየሁ ፤

September 12, 2012
መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ
1 673 674 675 676 677 693
Go toTop