ዘ-ሐበሻ

የናይጄሪያው ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት የአፍሪካ ዋንጫ በማግኘት ሁለተኛው ሰው ሆነ

February 11, 2013
(ከአሰግድ ተስፋዬ) የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባለቤት የሆነችው የናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ስቴፈን ኬሺ በተጫዋችነትና በአሠልጣኝነት ዋንጫ በማንሳት ከአህጉሪቱ ሁለተኛው ሰው መሆን ችሏል። አሠልጣኙ ከእዚህ

ኦ ጋዜጠኛዎች አሁንስ ለህሊናችሁ፤ ፖለቲከኛዎችም!! – ክፍል 2 (ከዳንኤል ገዛኸኝ)

February 10, 2013
ከዳንኤል ገዛኸኝ (ጋዜጠኛ) በክፍል አንድ ጽሁፌ ከበጎ አስተያየቶች ይልቅ ተለሳልሰሃል እንደዚሁም ወቀሳዎቹ አድልተዋል። በአንጻሩ የመለሳለሴን ሃሳብ የሰጡኝ ጎን ለጎን መልካም አስተያየታቸውን ቸረውኛል። የምጽፈው ያመንኩበትን

“ማህበረ ቅዱሳንን” ያያችሁ!

February 10, 2013
ከዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል በአንድም በሌላም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እምነት ተከታይ ሆኖ ራሱን “ማህበረ ቅዱሳን” በማለት የሚጠራ ነፍሰ ገዳይ ሳለ መንፈሳዊ ጭምብል አጥልቆ

የኢሕአፓ ወጣት ክንድ በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ »

February 10, 2013
የኢሕአፓ ወጣት ክንድ (ኢወክንድ) ዘ-ሐበሻን ጨምሮ ለሌሎች ሚዲያዎች ባሰራጨው መግለጫው በክርሥትና እና በእሥልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና የመብት እረገጣ እንዲቆም ጠየቀ። ሊጉ

ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠሩት ሲጋለጡ. ከዳኛቸው ቢያድግልኝ

February 10, 2013
ዳኛቸው ቢያድግልኝ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ሀገርኛ በሆነ መንገድ ከውስጥ በፈለቁ ጠላቶች ጉልበት የማፈራረስና ከካርታ የማጥፋት ሂደት ሴራ የተፈለገውን ያህል ውጤት ባያመጣም ሀገሪቱን ግን የሁዋልዮሽ እየጎተተ

በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

February 10, 2013
የወያኔ/ኢሕአዴግ ሥርዓት በአሁኑ ጊዜ በሁሉም የሥራ መስኮች ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰበት ያለው በምርጫ 2002 ዓ.ም የተጠቀመበትን የተደራጀ የልማት ሠራዊት መገንባት በሚለው አንድ ለአምስት ፖለቲካዊ አደረጃጀቱ

ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች መንግስትን ሲያወግዙ፤ መሪዎቻቸውን ከጎናችሁ ነን ሲሉ ዋሉ

February 10, 2013
(ዘ-ሐበሻ) መንግስት ጂሃዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ፊልም ከለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የተጠራው የሙስሊሞች የተቃውሞ ጥሪ በአዲስ አበባ እና በተከያዩ ከተሞች ከአርብ ጸሎት

ሰበር ዜና -የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው

February 10, 2013
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮች ባልታወቀ ምክንያት ከያሉበት እየታሰሩ ነው የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር ወጣት ሀብታሙ አያሌው፣ የማህበሩ ምክትል ሊቀመንበር ወጣት ሚካኤል

“ብላቴናኢቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” ማቴ9፡24 – ከመኳንንት ታዬ (ቤተ-ክርስቲያን ስላለመከፈሏ)

February 10, 2013
ከመኳንንት ታዬ(ቤተከርስቲያን ስላለመከፈሏ) ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላስተምሮ በነበረበት  ግዜ” ከያኢሮስ ቤት  በደረሰ ግዜ ብዙ ሰዎች  ሲያለቅሱ ሲወጡ ሲገቡ አገኘ፤ ሹም ቢሞት

ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ ባዶ እጁን ከተቃውሞ ጋር ተመለሰ (የቪድዮ ማስረጃ ይመልከቱ)

February 10, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “ጀሃዳዊ ሃረካት” የተሰኘውን ፊልም በለቀቀ በሁለተኛው ቀን በሳዑዲ አረቢያ ቦንድ ለመሸጥ ሕዝቡን የሰበሰበው የወያኔ መንግስት ባዶ እጁን ተመለሰ። አዳራሹ ተበጥብጦ ቦንድም ሳይሸጥ ከፍተኛ
1 672 673 674 675 676 693
Go toTop