ዘ-ሐበሻ

ኮሚቴው የፓትርያሪክ ምርጫ ሕገ ደንቡንና ቋሚ ቅ/ሲኖዶስ የሰጠውን መመሪያ የጣሰ መኾኑ ተገለጸ

February 13, 2013
•የኮሚቴው መሪ ዕቅድ የጸደቀው በቋሚ ቅ/ሲኖዶስ መመሪያ መሠረት አይደለም •በዕጩዎች ላይ የሕዝብ አስተያየትና ጥያቄ የማስተናገጃው ጊዜ 15 ቀን አይሞላም •የኮሚቴው ሰብሳቢ ከመግለጫው ቀን በፊት

‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ)

February 13, 2013
ቺጌ› በተሰኘ አልበሙ ታዋቂነትን እያተረፈ የመጣው ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ከአንድ በኢትዮጵያ ከሚታተም መፅሄት ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ለአንባቢዎቻችን በሚስማማ መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡

ኦነግ የሙስሊሙን ጥያቄ በሸፍጥ ለማፈን መፍጨርጨር ከባድ የፖለቲካ ኪሳራ ነው ሲል መግለጫ አወጣ

February 13, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) “የሕወሓት መንግስት የህዝብን ጥያቄ ለመቀልበስ ብሎ የሃሰር ድራማዎችን ማቅረብ የተለመደ ተግባሩ ነው፤ ከዚህ ቀደም በኦነግ ላይ እንዲህ ያለ ድራማ

የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለአ.አ. አስተዳደር ለመወዳደር መታጨታቸው አነጋጋሪ ሆኗል

February 13, 2013
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር ገዢው ፓርቲን በመወከል በተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ሲያገለግሉ የነበሩ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አስተዳደር ለመወዳደር እጩ ሆነው

ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ምእመናን የተላለፈ መልእክት

February 13, 2013
በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መከፋፈልና ሁከት እንዲፈጠር አንፈቅድም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም ለማዳከም ከሚሰሩና ከሚያሴሩ አካላት ጋር አንድነትና ኅብረት የለንም። Read Full Story in PDF

“በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው” – (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

February 13, 2013
በኢሕአዴግ መንግስት የሕግ የበላይነት ጭላንጭል በሐገራችን እየተዳፈነ ነው!!! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐይማኖት ነፃነታቸው እንዲከበርላቸውና የመንግስት ጣልቃ ገብነት እንዲቆም ላለፈው

Hiber Radio: ፒያሳ የሚገኘው እሳት አደጋ እሳቱ ከጠፋ በኋላ መምጣቱ በነዋሪዎችና በአካባቢው ፖሊሶች ላይ ቅሬታ ፈጠረ

February 13, 2013
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት

UEFA Champions League 2013: በቻምፒየንስ ሊጉ የእንግሊዝ ክለቦች ወደ ሩብ ፍፃሜው መግባት ይችሉ ይሆን?

February 13, 2013
የቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ለእንግሊዛዊያን ክለቦች አስጨናቂ ይመስላል፡፡ ከ1995/96 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም የእንግሊዝ ክለብ በሩብ ፍፃሜው ላይታይ ይችላል፡፡ ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ቼልሲ፣ ሊቨርፑል
1 671 672 673 674 675 693
Go toTop