ዘ-ሐበሻ

በሚኒሶታ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባለ 5 ነጥብ የአቋም መግለጫ አወጡ

February 19, 2013
“የኢቲቪ ጀሃዳዊ ሀረካት የፈጠራ ድራማ የመብት ትግላችንን አይገታም” ሲሉ በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ባወጡት ባለ5 ነጥብ የአቋም መግለጫ ላይ አስታወቁ። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው።

ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው – (የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ)

February 19, 2013
የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በኦታዋ ካናዳ ባወጣው የአቋም መግለጫ ሃገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው። ይህንን ጥንታዊ የአባቶች ብሂል የሚያናውፀው ምንም ሃይል የለም አይኖርምም። ማሸበር፣

የአቶ በረከት ኮሚኒኬተሮች የአቶ ጁነዲንን የመቀላቀል ጥያቄ ውድቅ አደረጉ

February 19, 2013
በእነ አቶ በረከት/በኢህአዴግ ያኮረፉ ባለሥልጣናት ወደ ጎራው መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል (ከተበዳይ ኮሚኒኬተሮች የተጻፈ ዜና) በኢህአዴግ ከአሸባሪዎች ጎራ ሊቀላቀል ሴራ እየተሸረበላቸው ያለውና በዚህም በእጅጉ ያኮረፉት የቀድሞው

ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!››

February 19, 2013
ከዕንቁ  መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡   በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች

የማተሚያ ማሽኑን ለመግዛት ውጤታማ እንቅስቃሴ ጀምረናል

February 19, 2013
ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና ፋይናንስ ኃላፊ የዛሬው እንግዳችን አቶ ስዩም መንገሻ ይባላሉ፤የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሰብሳቢ እና የፓርቲው ኤዲቶሪያል ቦርድ የአስተዳደርና

ሁለቱን ሲኖዶሶች ሊያስታርቅ የሞከረው የሰላም እና የአንድነት ጉባኤ መግለጫ አወጣ (አያምልጥዎ)

February 19, 2013
በወቅታዊው የቤተ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና አንድነት ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ። የመግለጫው የመግለጫው ምክንያት ፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሙሉውን መግለጫ

Hiber Radio – ፓትርያርክ ሆነው የሚሾሙት አቡነ ሳሙኤል የወ/ሮ አዜብ መስፍን የነብስ አባት ናቸው

February 19, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ የካቲት10 ቀን 2005 ፕሮግራም  <<…የግብጻዊው ንግግርና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ የሚያገናኘው ነገር የለም።በወቅቱም ሰውዬው ያንን ሲናገር በመድረኩ ላይ እኔም ታማኝም በቤቱ

በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ

February 19, 2013
ጥሪ ለወገኖቻችን በኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ዘመናት ተንሰራፍተው የቆዩትን ጨቋኝ ስርዓቶች ለመጣል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለ ቢሆንም በመስዋዕትነቱ እስካሁን የተገኘው ውጤት የበለጠ መስዋዕትነትን እየጠየቀ የመጣበት

ወንጀለኛ የህወሃት ጀሌዎችን በህግ ለመፋረድ ድጋፍዎን ይስጡ

February 19, 2013
ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጭቆና፣ አድልኦ፣ ግፍና በደል አንገሽግሿቸው ተሰደው በሚኖሩበት ምድር ሁሉ ክብራቸውና ነጻነታቸው ተጠብቆ መኖር እንደሚገባቸው ፈጽሞ አጠያያቂ አይደለም። የህግ ልእልና በሰፈነባቸው አገሮችም ይህንን

ታስሮ የነበረው ኤርሚያስ አመልጋ ተፈታ

February 18, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት መራሹ የኢትዮጵያ አስተዳደር በሃገሪቱ ውስጥ የሕወሓት ነጋዴዎች ካልሆኑ በስትቀር ሌሎች በነፃነት ተንቀሳቅሰው በሃገራቸው ነግደው እንዳይበሉ ከፍተኛ ምቀኝነት እንዳለበት በተደጋጋሚ መዘገቡ አይዘነጋም። ከዚህ
1 669 670 671 672 673 693
Go toTop