ዘ-ሐበሻ

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

April 7, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል

ለአርቲስት መሠረት መብራቴ የፍቅር ደብዳቤና ኮንትራት ታክሲ የሚልከው “አፍቃሪ” ታስሮ ተፈታ

April 7, 2013
በተለያዩ ፊልሞች ላይ በመተወን ተወዳጅነትን ያተረፈቸው አርቲስት መሰረት መብራቴን አፍቅሮ እርሷ በፈለገችበት ቦታ ሁሉ ካለ ማታከት የኮንትራት ታክሲ በመክፈልና በመላክ እንዲሁም በየጊዜው በሚያውቋት ሰዎች

ከየት ነው ያመጣት?!? (ግጥም ለአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ)

April 7, 2013
የሠራዊት እናት..በምናቡ የፈጠራት.. በፍቅረ ንዋይ ሰክሮ የሠራት ከሌሎቿ ልጆቿ ጋር.. …በፍቅር ተብትቦ ያስተሳሰራት ምነዋ ምድረ ከብድ ደራሲያኑን.. አዝማሪያኑን..ተዋንያኑን.. በገዛ ልጆቿ አንደበት.. …በክብር ሲያስጠራት ምነዋ

ግንቦት 7 “የወያኔ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ በአማራው የተጀመረው ጭፍጨፋ በሌሎችም ማህበረሰቦች ላይ ይቀጥላል” አለ

April 7, 2013
በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ግንቦት 7 ንቅናቄ “ይህ የወያኔ ስርአት እስካልተወገደ ድረስ በአማራው የተጀመረው ጭፍጨፋ፣ እንግልት፣ ስደት፣ መከራና ግድያ፤ ህወሃት በሌሎችም አጠናክሮ ይቀጥልበታል ብሎ”

የአርሰናል ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን? – የአረብ ከበርቴዎች አነጣጥረውበታል

April 5, 2013
(ልዩ ዘገባ) ለመግዛት የቀረቡት ከበርቴዎች እነማን እንደሆኑ አይታወቅም፡፡ ኩባንያዎቻቸው እነማን እንደሆኑ ለመናገር ፈቃደኞች አይደሉም፡፡ ነገር ግን የዓረብ ባለሀብቶች መሆናቸው ግልፅ ነው፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት
1 654 655 656 657 658 693
Go toTop