ዘ-ሐበሻ

የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ በሚመለከት የተሰጠ የግል አስተያየት

April 9, 2013
  በአሌክስ ታየ የአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን በወያኔ በግፍ መፈናቀልን አስመልክቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በቅርቡ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትዬው ነበር፡፡እጅግ በጣም በሳል አስተያየት ነው፡፡እኔም በዚህ

Hiber Radio: ሂዩማን ራይት ዎች በእስር ላይ ያሉት የሙስሊም መሪዎች ጉዳይ እንደሚያሳስበው ባወጣው መግለጫ ገለጸ

April 9, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 29 ቀን 2005 ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን በሳኡዲ አረቢያ የሚደርስባቸው የዘመቻ ግፍ ማቆሚያው የት ላይ ነው? ዓለም አቀፍ መረጃዎች ስለ ሳዑዲ መንግስት

በአማሮች ላይ የሚደረገውን መፈናቀልና መደብደብ በመቃወም በዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

April 8, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በደቡብ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ክልል ይኖሩ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያንን ካለካሳና በማናለብኝነት እየተደረገ ያለውን የማባረር ድርጊት በመቃወም ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ።

የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ

April 8, 2013
በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን

ምርጫ እስኪያልፍ ድረስ ሙዚቃ ቤቶች ሃገር ፍቅር ቀስቃሽ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ተከለከሉ፤ የቴዲ አፍሮና ጸጋዬ እሸቱ ይገኙበታል

April 8, 2013
በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች በሚገኙ መዝናኛዎችና ሙዚቃ ቤቶች በሚያዝያ መጀመሪያ የሚደረገው የአካባቢ ምርጫ ሳያልፍ ሀገር ፍቅር ስሜት የሚቀሰቅሱ ዘፈኖችን እንዳይከፍቱ ክልከላ ተደረገ፡፡ ከጥቂት ቀናት

በቤንች ማጂ ከ350 በላይ አማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ከቦታቸው ዳግም ተፈናቀሉ፤ ሕዝቡ ጫካ ውስጥ ተጠልሏል

April 8, 2013
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብናአርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ350 በላይ የአማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቅለው በወረዳው አካባቢ በሚገኝ ጫካ

አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

April 7, 2013
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል
1 653 654 655 656 657 693
Go toTop