ዘ-ሐበሻ

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአርሰናል “አዲሱ ፋብሪጋስ” የሚል ስያሜ እያገኘ ነው

April 11, 2013
የአርሰናልን ማሊያ የለበሰው ጌዲዮን ዘላለም ትንሹ ፋብሪጋስ የሚል ቅጥል ስም አግኝቷል፤  በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ደግሞ ጀርመናዊ የሆነው ጌዲዮን ዘላለም በእግር ኳስ ያለውን ችሎታ የተመለከቱ

ዜጎችን ከስፍራቸው ማፈናቀል አንዱ የኢህአዲግ ማናለብኝ ህገዎጥ ተግባር ነው -(ከሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት የተሰጠ መግለጫ)

April 11, 2013
የሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት Andinet North America Association of Support Organizations (ANAASO) የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣  ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣  የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና

ሆዳም አማሮቹ ም/ጠ/ሚ/ር ደመቀ መኮንን እና ሕላዊ ዮሴፍ ሲዋረዱ ተመልከቱ (Video)

April 11, 2013
ይህን ቪድዮ ይመልከቱ። በኢትዮጵያዊያኑ ድርጊት ይደነቃሉ። በተለይ ለሱዳን በተሰጠው የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ብዙ ተናግረዋል። በአንጻሩ አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ያሉ መስሏቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን (በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ነጻነት አስተባባሪ ኮሚቴ)

April 11, 2013
ቀደም ሲል በአገር ቤት የምትታመውንና በአሁኑ ጊዜ በገዥው ስርአት በነጻ ፕሬስ ላይ በሚደረገው ዘመቻ የመጨረሻው ሰለባ በመሆን ላይ ያለችውን  ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣን ህይወት ለመስጠት

(Updated) በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት በቬጋስ ለተቃውሞ ከወጡ ከሺህ በላይ የታክሲ አሽከርካሪዎች 14ቱ ታስረው ተፈቱ

April 10, 2013
በቬጋስ የሚያደርጉት የመብት ትግል እንዲሳካ በዓለም ዙሪያ ላሉ ወገኖቻቸው የድጋፍ ጥሪ አቅርበዋል በቬጋስ በሁለቱ ታላላቅ የታክሲ ኩባንያዎች ፍሪያስና የሎ ቼከር ስታር ታክሲ የሚያሽከረክሩ በአብዛኛው

የሳዑዲው ንጉስ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በስደተኞች ላይ የሚካሄደው አሰሳ ለጊዜው እንዲቆም አዘዙ

April 10, 2013
በፀጋው መላኩ የሳዑዲው ንጉስ አብደላ ቢን አብድልአዚዝ ባለፉት ሳምንታት በመላ ሀገሪቱ በከፍተኛ ደረጃ ሲካሄድ የነበረው ህገወጥ ነዋሪዎችን የማሰስና የማደን ሥራ እንዲቆም አዘዙ። ትዕዛዙ ያለፈቃድ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አማሮቹን ያፈናቀልነው በስህተት ነው አሉ

April 10, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ከቤንሻንጉል ክልል ተፈናቅለው በጎጃም ፍኖተሰላም አካባቢ እንዲሰፍሩ የተደረገው በስህተት መሆኑን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ

የአቶ መለስ ልጅ መንግስትን በጣልቃ ገብነት ተቃወመች፤ የመለስን ፎቶ ካለ ፈቃድ መጠቀም ሊከለከል ነው

April 10, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የበኩር ልጅ ወጣት ሰምሀል መለስ ባለፈው ቅዳሜ በተቋቋመው “የመለስ ፋውንዴሽን” ውስጥ መንግስት ጣልቃ መግባቱን ተቃወመች። ቅዳሜ
1 652 653 654 655 656 693
Go toTop