ነፃ አስተያየቶች አማራና ኢትዮጵያዊነት፤ በጠላትም በወገንም እስከ ሞት April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ በገ/ክርስቶስ ዓባይ የአማራው ሕዝብ ባህልና አስተዳደግ መተኪያ ከሌላት ከአገሩ ከኢትዮጵያና፤ ጥላና ከለላ በመሆን እነርሱን ለመታደግ ሕወቱን ሳይሳሳ ሲገብርላቸው ለቆዮት ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ ፤ ከፍተኛ ክብርና Read More
ነፃ አስተያየቶች የሕዝብ ልጅ ምንግዜም የሕዝብ ነው! April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግዛው ስለሺ ጃኖ መፅሔት ቅፅ 1 ቁጥር 2 ላይ የሰማኒያ አመቱ አዛውንትና የአምስት አመቱ ፈረሳቸው ብሎ የፃፈውን ፅሁፍ ላነበበ ሰው በእርግጠኝነት ስለፀሐፊው የሚኖረው አመለካከት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው! ከግርማ ሞገስ April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) በፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ የክልል ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የዘር ማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል ስለመፈጸማቸው መዘገብ ከጀመረ ውሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው? – ከገብረመድህን አርአያ April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ገብረመድህን አርአያ (ፐርዝ፤ አውስትራሊያ) ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን Read More
ዜና ‹‹የ33ቱ ፓርቲዎች ጥያቄ በአጭር ቃል ሲቀመጥ ‹አሯሯጭነት በቃን!› ነው›› – አቶ ተመስገን ዘውዴ April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው እሁድ በ33ቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተጠራ ህዝባዊ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፡፡ በመኢአድ፣ በመድረክ፣ በአንድነትና በሰማያዊ ፓርቲዎች ጽ/ቤት በተመሳሳይ ሰዓትና አጀንዳ በተካሄደው ህዝባዊ ስብሰባም ‹‹የሚካሄደው የአካባቢ Read More
ዜና ባርሴሎናና ሪያል ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ሊገናኙ ይችላሉ April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሰግድ ተስፋዬ በእንግሊዙ ዌምብሌ ስታዲየም በሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ የስፔኖቹ ባርሴሎናና ሪያል ማድሪድ ሊገናኙ ይችላሉ።ትናንት ከሰዓት በኋላ በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ የወጣው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? ከ ልጅ ተክሌ April 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስለክብረ-በአሉ እንግዶች፤ ስለመንግስትና ሀይማኖት መለያየት፤ ከ ተከለማርያም ሳህለማርያም 1- ጽሁፍ ካላበሳጨ ወይ ካላስጨበጨበ አይመቸኝም። ላለፉት ጥቂት ሳምንታት የሚያበሳጭ ወይ የሚያስጨበጭብ ርእስ ስጠብቅ ሳልጽፍ ቆየሁ። Read More
ነፃ አስተያየቶች በብአዴን ወለድ አግድ ስር ያለ የአማራ ህዝብ April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንግዳ ታደሰ / ኖርዌይ ሲፈልግ ሸክፎህ – ሲያሻውም መትሮህ እንደዘንቢል ጭኖህ-እንደንፍሮ ዘግኖህ እንደ አጋሰስ ጋልቦህ- እንደ አህያ ገርፎህ ቀንበር አሸክሞህ – ፉርሽካውን ጭኖህ ሆድህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቄስ፣ ወታደርና ነጋዴ፤ መስቀል፣ ጠመንጃና ብር – ሶስቱ ምስጢራዊ የወረራና የብዝበዛ መሣሪያዎች April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ (The three secret weapons for colonialist invasion and Exploitation) ከአገሬ አዲስ በመካከለኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓውያን ትልልቅ የመርከብ ግንባታን እውቀት በተቀዳጁና ከከባቢያቸው እርቀው በመሄድ፣ውቅያኖስን Read More
ነፃ አስተያየቶች የጊዜው የኢትዮጵያ ጬኸት፤ የተመስገን ደሳለኝ ዕይታና የከበደ ሚካኤል”ጽጌረዳና ደመና” April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ከኖርዌይ ዛሬ ማታ በኢትዩጵያ ውስጥ በዚህ ሰሞን እየተደረገ ያለውን የኢትዩጵያዊያን ከገዛ አገራቸው በዘራቸው (የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ) ወይም አማራ በመሆናቸው ብቻ “እዚህ ቦታ አትፈለጉም፣ወደ Read More
ዜና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች “ፍትህ ፍትህ” ሲሉ ስለፍትህ ሲጮሁ ዋሉ April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ድምጻችን ይሰማ በሚል ከአንድ ዓመት በላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በመላ ሃገሪቱ በተመረጡ ከተሞች ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ዋሉ። “ፍትህ ፍትህ” በሚል ከተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ Read More
ዜና የለገደንቢ ወርቅ ሽያጭ ድራማ!! (በኢትዮ-ጀርመኒ ድረገጽ) April 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ እ.አ.አ በ1997 በጨረታ ወደ ግል ንብረትነት ተዛወረ የተባለው የኢትዮጵያውያን ሀብት የተሸጠው 172 ሚሊዮን ዶላር ነው፡፡ሽያጩ ተግባራዊ ከሆነ በኋላ ሽያጩን ተከትሎ በርካቶች አርረዋል፤ ተቃጥለዋል። “ዋይ Read More
ዜና (ሰበር ዜና) ሲአን የፊታችን እሁድ ከሚደረገው ምርጫ ራሱን አገለለ April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ የድሬዳዋ የክልል የአካባቢ ምርጫ ለማሳተፍ ተመዝግቦ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ የሚደርስበትን ጫና ከምርጫው ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። ኢሕ አዴግ Read More
ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአርሰናል “አዲሱ ፋብሪጋስ” የሚል ስያሜ እያገኘ ነው April 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአርሰናልን ማሊያ የለበሰው ጌዲዮን ዘላለም ትንሹ ፋብሪጋስ የሚል ቅጥል ስም አግኝቷል፤ በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ደግሞ ጀርመናዊ የሆነው ጌዲዮን ዘላለም በእግር ኳስ ያለውን ችሎታ የተመለከቱ Read More