ነፃ አስተያየቶች ‹ልጅ ያቦካው —- › እንዲሉ! (ልጅ ተክሌ ‘የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?’ በሚል ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቶፊቅ ጀማል – ቼክ ሪፑበሊክ(ፕራግ) ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ይህ ጽሁፍ ልጅ ተክሌ የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ? በሚል ርእስ ላወጣው ጽሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው አስተያየት የተሰጠ ምላሽ) April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው ጽሁፍ የተሰጠ ምላሽ) ከአዋሽ አዳል ሰሞኑን በ አንድ ድረግፅ ላይ “የኢሳት 3ኛ አመት ክብረ-በዓል የሙስሊሞች ብቻ Read More
ነፃ አስተያየቶች የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም) April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኸረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብክለት፣ አገር የሚያስቀድም እንደነፍሱ ወድዶ ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕር ማዶ፣ ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅራሔ ነድዶ፣ ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ ፍርድ የማይገመድል፣ Read More
ዜና ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱት ተፈናቃዮች ባዶ ሜዳ ላይ መጣላቸው ታወቀ April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፍኖተ ሠላም ከተማ ወደ ተፈናቀልንበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከማሺ ዞን ያሶ ወረዳ ከተመለስን በኃላ ሜዳ ላይ ተጥለናል ሲሉ ተፈናቃዮች አማረሩ፡፡ ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት ‹‹ከነበርንበት ቦታ Read More
ዜና ኢትዮጵያዊው ላሊሳ ዲሳሳ ባሸነፈበት የቦስተን ማራቶን ቦምብ ፈነዳ April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊው ላሊሳ ዲሳሳ ባሸነፈበት የቦስተኑ ማራቶን ማጠናቀቂያ ቦታ ላይ በፈንዱ ሁለት ቦምቦች ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ 3 ሰዎች መሞታቸውንና ከ40 በላይ ሰዎች ጉዳት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ዜና Hiber Radio: “ከሁሉ አገር በታች ሕግ የሌለበት በደመ ነፍስ የሚመራ አገር የእኛ አገር ብቻ ነው” – ታማኝ በየነ (ቃለምልልስ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ፕሮግራም አክቲቪስትና አርቲስት ታማኝ በየነ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው አጭር ቃለ መጠይቅ የተወሰደ በሲና በረሃ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው Read More
ዜና ደብረ ዘይትና አባ ማትያስ (ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ደብረ ዘይት ተብላ የምትጠራው እሁድ ዘንድሮ መጋቢት ፳፱ ቀን ነበረች። በዚህች ቀን የሚነበበው ወንጌል ክርስቶስ በደብረ ዘይት ከሐዋርያት ጋራ የተናገራቸውን የያዘችው የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ“አብዮታዊ ዲሚክራሲ” መንገድ የት ያደርሳል ? (በአብርሃ ደስታ) April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወቅቱ የአካባቢና ከተሞች “ምርጫ” የሚካሄድበት ነው ። ሰለ “ምርጫ” ሲታሰብ ስለ አማራጮች ማሰላሰል ግድ ነው ። አንድ ፖለቲካዊ ምርጫ ምርጫ የሚያሰኙት ነገሮች ምንድን ናቸው? Read More
ዜና ኃይሌ ገ/ሥላሴ የቪየናን ግማሽ ማራቶን አሸነፈ April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የቪየናን ግማሽ ማራቶን ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ ማሸነፉ ተሰማ። አትሌት ሃይሌ ከውድድሩ አጋማሽ ጀምሮ በመምራት በ1 ሰአት ከ1 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ Read More
ዜና ኢህአዴግ በግዳጅ ገንዘብ አምጡ በማለት ነጋዴውን እያናደደ ነው April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለሃብቶች ኢህአዴግ ለሚያዚያ 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው የአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደርና የአካባቢ ምርጫ ብቻውን እየተወዳደረም ለምርጫ ቅስቀሳ በሚል በግዳጅ ገንዘብ እየጠየቀ ህገወጥ Read More
ዜና ከቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ዜጎች ለኛ መሰቃየት ተጠያቂው ብአዴን ነው አሉ April 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሚኖሩበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቅለው በፍኖተሠላም ሰፍረው የነበሩት አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች “እንድፈናቀል ያደረገንና ለደረሰብን ጉዳት ተጠያቂው የአማራ ክልላዊ መንግስት ገዢው ፓርቲ ብአዴን ነው፡ ፡” ሲሉ ለዝግጅት Read More
ነፃ አስተያየቶች በእውነት ኢትዮጵያን እንመራለን የሚሉት ኢትዮጵያዊ ናቸውን? April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ንጉስ ከኖርዌይ ከሁለት አስርት አመታት በላይ ኢትዮጵያውያንን እያስተዳዳረ ብቻውን ከሚያላዝንበት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሬድዮ ውጭ ምድር ላይ የሚታየውና እውነተኛውን የኢትዮጵያ እውነታ ለተመለከተ እውነት ይህች ሃገር Read More
ዜና (ሰበር ዜና) የዊኒፔግ ካናዳዋ ማርያም ቤ/ክ ስደተኛው ሲኖዶስን ተቀላቀለች April 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በገለልተኝነት የቆዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያናት በአቡነ መርቆርዮስ ወደሚመራው ስደተኛው ቅዱስ ሲኖዶስ መጠቃለላቸውን ቀጥለዋል። ዛሬ በካናዳ ዊኒፔግ ካናዳ የምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ Read More