ዜና ኢትዮጵያ በፊፋ ያላት የእግር ኳስ ደረጃ በ5 ተሻሻለ April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ የዓለም አገራት ወራዊ የእግር ኳስ ደረጃን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን «ዋሊያዎቹ» አምስት ደረጃዎችን Read More
ዜና (ሰበር ዜና) መንግስት የአሕባሽ ስልጠናን ዳግም ለማስጀመር የ313 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት ከመጅሊስ ጋር ተፈራረመ April 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመጅሊሱ ፕሬዚዳንትና ሌሎች የመጅሊሱ አመራሮች ስምምነቱ ላይ እንዳይገኙ ተደርጓል (ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው) የፌደራል ጉዳያዮች ሚኒስቴርና የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት (መጅሊስ) የአህባሽን ስልጠና ዳግም ለማስቀጠል ከስምምነት ደረሱ፡፡ ስምምነቱ Read More
ዜና “ማሪያም ነኝ” ባዩዋ ተፈረደባት April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአሸናፊ ደምሴ የፌዴራሉ አቃቤ ህግ የማይገባትን ጥቅም ለማግኘት በማሰብ በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች በመንቀሳቀስ ሰዎችን በማታለል “እኔ ማርያም ነኝ፤ እንደኢየሱስም በጅራፍ ተገርፌያለሁ፤ ከሞትም ተነስቻለሁ፤ የወለድኳቸውንም Read More
ዜና ተቃዋሚዎች በምርጫ ቢሳተፉ ኑሮ በትግራይና አዲስ አበባ ያለ ጥርጥር ያሸንፉ ነበር April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው እሁድ በተካሄደው ያከባቢና ከተሞች ‘ምርጫ’ (ይቅርታ አማራጭ የሌለው ምርጫ ምርጫ ኣይባልም ግን ሌላ ስም ለግዜው አላገኘሁም) የትግራይ ህዝብ ባልጠበኩት ሁኔታ (ህወሓት የትግራይ ህዝብ Read More
ዜና የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብ ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (የገዛ ሚስቱን የሚገድል የኢትዮጵያ ፖሊስ በመንግስት ትዕዛዝ ሕዝብን ጨፍጭፍ ቢባል ከማድረግ ይመለሳል? – ይህን ጥያቄ ለመመለስ የሚከተለውን ዜና ያንብቡ) በቂም በቀል ተነሳስቶ የቀድሞ ባለቤቱን Read More
ዜና የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጽሁፍ በተኑ፤ “ትላንት ወልቃይት ጠገዴ፣ በደኖ አርባጉጉና ጋምቤላ፣ ዛሬ ጉራፈርዳና ቤንሻንጉል፣ ነገስ?” April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 9/2005ዓ/ም (April 17, 2013) ከውጭ ሀገር የወልቃይት ጠገዴ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን “ሰውን ሰው ውጦት” ይላሉ እናቶቻችን የእናትነትንና የወሊድን ምስጢር ሲገልፁ፡፡ በዚህ የፈጣሪ ህግጋት ተገዳ Read More
ነፃ አስተያየቶች የግፍ ጽዋ ሲበዛ አያቀረሽም እንዴ? – ከሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሉሉ ከበደ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርና መፍትሄ ያልተገኘለት ነገር፤ የህውሀት ገዢ ቡድን፤ አሁን አለማችን ካለችበት የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ እጅግ ወደ ኋላ በቀረ እምነትና Read More
ዜና ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ ከአንድነት ፓርቲ አመራርነት ለቀቁ፤ ዶ/ር ነጋሶን ግልፍተኛ ናቸው ሲሉ ወረፉ April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የስራ አስፈፃሚ አባልና የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ በመሆን ለአለፉት ሁለት አመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ኢንጂነር ዘለቀ ረዲ በፈቃዳቸው ከፓርቲ Read More
ዜና የጋምቤላ ክልል ኡሞድ ኡቦንግን ሸኝቶ፤ ጋልዋክ ቱትን ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በጋምቤላ ሕዝብ ስም ለሕወሓት በተላላኪነት እየሠራ የሚገኘው የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ከዚህ ቀደም ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ያስተዳድሩ የነበሩትን አቶ ኡሞድ Read More
ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው 8 ወራት አገኛለው ብሎ ያቀደውን ያህል ገቢ እንዳላስገባ ተገለጸ April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስምንት ወራት ከኦፕሬሽን እና ከተለያዩ አገልግሎቶች ለማግኘት ያቀደውን ገቢ እንዳላሳካ ሰንደቅ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ዘገባው ከሆነ አየር መንገዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ መንግሥት ከኢትዮጵያ የተላከ ደብዳቤ April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታረቀኝ ሙጬ የአሁኑን ዘመነ መንሱት አያድርገውና በዱሮ ጊዜ ሰዎች የሚሠነዝሩት ምክር አድማጭ አገኘም አላገኘም መካሪን የሚጎዳ ነገር እንደማይከተል ለመጠቆም ‹አፍ ወድቆ አይሰበርም› ይባል ነበር፡፡ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ April 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፍኖተ ነፃነት የአውራምባ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ፡፡ የአውራምባ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በፌደራል አቃቤ ህግ Read More
ዜና የመለስ ሌጋሲ አስፈጻሚዎች ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን በእስር ቤት ቢያሰቃዩም ዩኔስኮ ጋዜጠኛዋን ሸለመ April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአቶ መለስ ዜናዊን ለጋሲ እናስፈጽማለን የሚሉት አሁን በስልጣን ላይ ያሉት ወገኖች ጋዜጠኛና መምህርት ርዕዮት ዓለሙን በ እስር ቤት እያሰቃዩ፤ በ ጡቷ ላይ የወጣውን Read More
ኪነ ጥበብ የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል April 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህል ምሽት ዘንድሮም የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 20 ቀን 2013 እንደሚደረግ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወጣት አብርሃም ደስታ Read More