ዘ-ሐበሻ

የኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ዜና ምንጭ ወያኔ ነው

April 24, 2013
(በፌስቡክ የተለቀቀ አስተያየት) በርካታ የኤርትራና አፍቃሪ ህወሀት/ኢህአዴግ ብሎጎች፣ የህወሀት/ኢህአዴግ ደጋፊ ካድሬዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ደጋፊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ድረ-ገጾች በአንድላይ “መንግስቱ Mengistu_Haile_Mariam ሀይለማርያም አረፈ” የሚል ዜና

“በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል”

April 24, 2013
አቶ አስራት ጣሴ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ አስራት ጣሴ የዛሬ እንግዳችን ናቸው፡፡ አቶ አስራት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ዋና ጸሐፊና የመድረክ አመራር አባል ናቸው፡፡ የ33ቱ

በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው ተቃዋሚ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት ቅዳሜ ኤፕሪል 27፣ 2013 ዓ.ም ሕዝባዊ ስብሰባ ይደረጋል

April 24, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የሚኒሶታ የድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ “በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው ተቃዋሚ የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት ቅዳሜ

“ሕፃን ካቦካው – ልጅ ያቦካው ይሻላል” (ለተክለሚካኤል አበበ አስተያየት የተሰጠ ድጋፍ)

April 24, 2013
ይህ ፅሑፍ የኢሳት ባልደረባ ተ/ሚካኤል አበበ “የኢሳት 3ኛ ዓመት ክብረ በአል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?( https://zehabesha.info/archives/1923) ’’ በሚል ርዕስ ላቀረበው ፅሑፍ አቶ  ቶፊቅ ጀማል

!.. በህወሓት የጉባኤ ኣጀንዳ ዙርያ ስብሰባ ሊጠራ ነው..!

April 23, 2013
ከኢህኣዴግ ጉባኤ በኋላ መሪዎቻችን (ከበፊቱ ብሶባቸው) መግባባት ኣቅቷቸዋል። በፌደራል ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች ያለ ዉጤት ይጠናቀቃሉ። ለምን ኣይግባቡም? (‘ቀሽም ጥያቄ’)። የሚያግባባ ነጥብ የላቸውማ። ድሮ (ከ‘ባለራእዩ

የመሠረታዊ ነፃነት ቀበኞች! (በሰሎሞን ተሰማ ጂ)

April 23, 2013
Email: solomontessemag@gmail.com or  semnaworeq.blogspot.com የነፃነት ቀበኞች (ፀሮች) የተደራጁትም ያልተደራጁትም ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዶቹ ጡንቻቸውን አፈርጥመው፣ ክራንቻቸውን ስለው፣ ጥፍሮቻቸውን ወድረው ሊዘነጣጥሉ የሚችሉበት አቅምና ጉልበት አላቸው፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ያ
1 646 647 648 649 650 693
Go toTop