ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለ ጀዋር መሓመድ – በአብርሃ ደስታ June 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድ ጓደኛየ አንድ የተቀናበረ ቪድዮ በፌስቡክ ገፄን ለጠፈልኝ፤ እንዳነበው እየጋበዘኝ መሆኑ ነው። ቪድዮው ስለ ጀዋር ነው። ግን የሌሎች ሰዎች ስሞችም (የኔን ጨምሮ) ተጠቅሷል። ልጁ Read More
ዜና የአልሻባብ ተዋጊዎች ሁለት መሪዎቻቸውን ገደሉ June 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ቪኦኤ) የአል-ሻባብ ተዋጊዎች ሁለት መሪዎቻቸውን ዛሬ መግደላቸውን የአማፂው ቡድን ቃል አቀባይ ዛሬ አስታወቀ፡፡ አንደኛው የአምስት ሚሊየን ዶላር ጉርሻ የታወጀበት ነው፡፡ አብዱልአዚዝ አቡ ሙስ’አብ ባሠራጨው Read More
ዜና ጄ/ል ክንፈ ተመለሱ፤ መከላከያ ውጥረት ነግሷል – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) June 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላለፉት ሶስት ወራት ገደማ ከስልጣናቸው ታግደው ከቆዩ በኋላ በዚህ ሳምንት ወደ ሃላፊነት መመለሳቸውን የቅርብ ምንጮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቃሚ የትግል ግብአቶች June 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አንድ 1 . መግቢያ ህወሃት ኢህአዴግ ባለፉት ኢትዮጵያን በመራባቸዉ አመታት አገሪቷን እና ህዝቦቿን በግፍ ሲመራ ለመቆየቱ ምስክሮቹም ተጠቂዎቹም እኛዉ ነን። ለዚህ ጥቃታችን መፍትሔ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና በ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” የሚወዳደረው በአምላክ ለአገሩ ያለውን ፍቅር እየገለፀ ነው ተባለ June 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግሩም ሠይፉ ዘንድሮ የ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” አብሮ የመኖር ውድድር፣ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ወሲብ በመፈፀም አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ውድድሩ ከተጀመረ Read More
ዜና ከ110 በላይ ኢትዮጵያዊያን ባህር ላይ ቀሩ June 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስለ ስደተኛው የቁራሌው ጩኸት እስከ ጠ/ሚኒስትር ቢሮ…. በግሩም ተ/ሀይማኖት ‹‹…ብዙ ችግሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ተቃዋሚ ሀይሎች ከጅቡቲ ወስደው መጠቀሚያ ሊያደርጓቸው ነበር፡፡ ብዙ እናውቀለን…›› ይህን በስደት Read More
ዜና Sport: የብሔራዊ ቡድናችን አጥቂ ጌታነህ ከበደ ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጓዘ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከጥሩነህ ካሳ (የወርልድ ስፖርት ጋዜጣ አዘጋጅ) የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን በኮከብ ግብ አግቢነት እየመራ የሚገኘው ጌታነህ ከበደን ከደቡብ አፍሪካ ክለቦች የቀረበለትን የዝውውር ጥያቄ ተቀብሎ ዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጃዋር መሃመድ እና የአማራ ሊሂቃን – ከያሬድ አይቼህ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ አይቼህ – ጁን 28፥2013 የኦሮሞ-አማራ ምሰሶነት ንድፈ-ሃሳብ በቀረበበት በዚህ ሰሞን ፡ አቶ ጃዋር መሃመድ በአልጀዚራ ቲሌቪዥን ላይ “መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ … ኢትዮጵያዊነት ያለፈቃዳችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ « አላማና ግብ » አላቸው። Read More
ነፃ አስተያየቶች የትኛው ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው? June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ ኤልያስ ከሰሞኑ በአብዛኛው ሶሻልሚዲያ ላይ የምንመለከተው ወይም የምናነበው ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢትዮጵያው ሥውር መንግሥት June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ ኢትዮጵያን ማን እየገዛ እንደሆነ ከግምት ያለፈ ዕውቀት የለኝም፡፡ በመለስ ጊዜም ቢሆን ሀገሪቱ በዕውር ድንብርና በነሲብ ነበር የየሚገርም Read More
ዜና የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቡድን ለዘንድሮው 30ኛ ዓመት ውድድር አሸኛኘት ተደረገለት June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቡድን ለዘንድሮው 30ኛ ዓመት ውድድር አሸኛኘት ተደረገልት የፌዴሬሽኑ ቦርድ ተጫዋቾቹ እንዲመጡ ቢወስንም ፕሬዝዳንቱ ውሳኔው ውድቅ ሆኗል ሲሉ ማስፈራሪያ ሰጥተዋል ቅዳሜ በሚደረገው Read More
ጤና Health: እባካችሁ ንጥሻ ገደለኝ፣ አስም እንዳይሆንብኝ ፈርቻለሁ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ አሁን ዕድሜዬ 37 ሲሆን ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት ነኝ፡፡ ሀሳብ የሆነብኝ ነገር ሁሌ ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ተከታታይና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ማስነጠስ ልቤን ውልቅ Read More
ዜና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕንጻውን በተቃውሞ ከበው ዋሉ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቋሚ ሲኖዶስ በመጪው ማክሰኞ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ‹‹በኀይል ላይ ኀይል ጨምሬ እጠብቅሃለኹ›› /ዘላለም/ ‹‹መናፍቅን ማውገዝ እንጂ ሥልጣን መስጠት አይገባም›› /ደቀ መዛሙርቱ/ የቅድስት ሥላሴ Read More