ዘ-ሐበሻ

አንድነት አባሎቼን በማሰር የማደርገውን የሕዝብ ንቅናቄ ማደናቀፍ አይቻልም አለ

July 2, 2013
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት የህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልቱ  የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 ዓ.ም በጎንደር ከተማ

የድምጻዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ አዲስ አልበም እየተጠበቀ ነው

July 2, 2013
ድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ’’ የተሰኘውን አዲሱን እና ሁለተኛውን አልበም ሊያወጣ ነው፡፡ በርካታ ኢትዮጵያውን የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉበትና ዐሥራ አምስት ዘፈኖችን የያዘው “ስጦታሽ’’ የተሰኘው አዲስ የሙዚቃ

በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ ምንተፋ በተቃዋሚዎች የድምጽ ማእበል እየታመሰ ነበር

July 2, 2013
ሳዲቅ አህመድ አትላንታ ጆርጂያ፥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን የሚያዉለበልቡ ብቻ ሳይሆን የለበሱም ነበሩ።የኢትዮጽያ መንግስት አባይን ለመገደብ በሚል ስም ቦንድን ለመመንተፍ የሚያደርገዉን ሴራ እንቃወማለን አባይ

ኢትዮጵያውያኑ በአላሙዲ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ተቃውሟቸውን አሰሙ

July 1, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል በሜሪላንድ ለ30ኛ ዓመት እያደረጉ ሲሆን በሌላ በኩል በአላሙዲ ስፖንሰር የተደረገው በRFK ስታዲየም ዲሲ በተመሳሳይ ቀን ተጀምሯል። በሜሪላንዱ የመክፈቻ

አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ

June 30, 2013
አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ  (ከኢየሩሳሌም አርአያ) አቶ ስዬ አብርሃ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አሰከባሪ ተቋም ውስጥ በወታደራዊ አማካሪነት በጥሩ ደመወዝ መቀጠራቸውን ምንጮች ጠቆሙ። በሙስና

የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ ነገ በሜሪላንድ በድምቀት ይጀመራል

June 30, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ ነገ እሁድ ጁን 30 ቀን 2013 ዓ/ም በደመቀ ሁኔታ እንደሚከፈት ታወቀ። ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን የሚደፍነው የኢትዮጵያ ሰፖርትና
1 618 619 620 621 622 693
Go toTop