ነፃ አስተያየቶች በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ July 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል:: “ስራህ ምንድነው?” “ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት” “ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ. . .ዜጎች ከስራ አጥነትና ከድህነትን ለማምለጥ ይሰደዳሉ ፣ መብት አስከባሪ አላቸው ለማለት ግን አልደፍርም (አልጀዚራ) July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ነቢዩ ሲራክ *”በሽታውን ላልተናገረ መድሃኒቱ አይገኝም! “ አልጀዚራ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ለስደት ስለሚዳረጉ ዜጎች ዙሪያ ያሰራጨው መረጃ ቀልቤን ቢስብው በማለዳ ወጌ ልተነፍስ ብዕሬን አነሳሁ ። Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ስለሺ ደምሴ እና ፈንድቃ የባህል ቡድን በሚኒሶታ የኢትዮጵያን ሙዚቃና ዳንስ አስተዋወቁ (ሙሉውን ቪድዮ ይዘናል) July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ The Cedar Cultural Center’s የ”African Summer series” በሚል የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራትን ሙዚቃዎችና ባህል ባሳየበት በዚህ የበጋው ወራት ዝግጅቶች ኢትዮጵያን በመወከል አርቲስት Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _ July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ለኢትዮጲያ የስፖርት እና የባህል ፌዴሬሽን ምስጋና ይግባው እና በአንድነት እያሰባሰበ በየ አመቱ ደስ የሚል አይነት ትዝታ ያለው አጋጣሚ እንድናሳልፍ። በተለያዩ ስቴቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሞንኛው ደሴን በጨረፍታ July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቶ ብስራት ወ/ሚካኤል ከአዲስ አበባ 401 ኪሎ ሜትር በስተሰሜን በምትገኘው ታሪካዊቷ የወሎ ክፍለ ሀገር(የአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን)ከተማ ደሴ ልክ እንደ አዲስ አበባ የክረምቱ ዝናብና Read More
ዜና ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ አቡነ መልኬጼዲቅ እና ሼህ ካሊድ ያደረጉት ንግግር (Video) July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ወረራ ኋይት ሀውስ በሚል ሰሞኑን ባለፈው አርብ ጁላይ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር። በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በክብር እንግድነት Read More
ዜና በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተነሳው ብጥብጥ እየተካረረ ነው July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ – ፖሊስ ደቀ መዛሙርቱን ከኮሌጁ ግቢ እንዲያስወጣ የፓትርያሪኩ ልዩ ጽ/ቤት ጠየቀ፤ የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት እና የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ውሳኔውን በጽኑ ተቃውመዋል – ኮሌጁ እንዲዘጋ የውሳኔ Read More
ኪነ ጥበብ ጃ ሉድን ምን ነካው? (ቪድዮ) July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ አርብ እለት የኢትዮጵያ ቀን ሲከበር ጃ ሉድ ወደ መድረክ ወጣ። መድረኩ ላይ ሲወጣ ሙዚቃውና ድምጹ አልተዋሃደም። ጃ ሉድ ዘፈነ፤ ሕዝቡ ግን ዝም አለ። በዚህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዲሲ 2013 – ክንፉ አሰፋ July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክንፉ አሰፋ ስለ ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዳዩ የመብት እንጂ የፖለቲካ አይደለም July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም እንደ ጆርጅያ፣ አላባማ፣ ሚሲሲፒና ቴክሳስ በመሳሰሉ የደቡብና የደቡብ ምዕራብ የአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር አሜሪካዉያን መብት በግፍ የሚረገጥበትና ወቅት ነበር። ነጮች Read More
ዜና በአዲስ አበባ በረዶ የተቀላቀለበት ዝናብ ጥሎ በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው ክለዘ-ሐበሻ የመጡ መረጃዎች አመለከቱ። በአውቶቡስ ተራ፣ በአፍንጮ በር ድልድይ Read More
ዜና «ዉጡ ፤ በሰላማዊ ሰልፎች ላይ ተሳተፉ!» እስክንድር ነጋ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም አቶ በትረ ያእቆብ በቃሊት አቶ አንዱዋለም አራጌን እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በጎበኙበት ወቅት የሚከተለዉን መልእክት ከእስክንድር ነጋ ይዘው መጥተዋል። Read More
ዜና የቃሊቲ ዉሎ ከነእስክንድር ነጋ ጋር – በበትረ ያዕቆብ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 3 ቀን 2005 ትናንት በማለዳ ነበር ተነስቼ ከሰሚት ወደ ሳሪስ ያቀናሁት፡፡ የሐምሌን ቀዝቃዛ የጠዋት አየር እየተመገብኩ ከጓደኞቼ ጋር ከተቀጣጠርኩበት ሐበሻ ካፌ ስደርስ ሰዓቴ Read More