ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለጃዋራዊያን – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ Read More
ዜና ከትናንቱ ሰልፍ በኋላ ዛሬ በአ.አ 40 ወንድና 2 ሴት የአንድነት አባላት ታሰሩ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል) July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ትናንት በደሴና በግንደር ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2005 (ጁላይ 15 ቀን 2013) ዓ.ም Read More
ዜና የኢትዮጵያ የሽግግር ም/ቤት አዲስ መግለጫ አወጣ July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት/ኢሕአዴግን የፍ አገዛዝ በማስወገድ በምትኩ ሁሉን አቀፍ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት የመተካት ሂደትና የሽግግር ምክርቤቱን የውስጥ ጉባኤ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፡ (ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Read More
ጤና Health: የገጠመኝ ደም መፍሰስ ለምን አይቆምም? July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ ሰላምታዬ ለእናንተ፡፡ ከዛሬ 5 ወር በፊት አካባቢ በምስጢር ማንም ሳያውቅ ውርጃ ፈፅሜ ነበር፡፡ እስካሁን ድረስ ሞዴስ በመጠቀም ላይ እገኛለሁ፡፡ እናም እኔና ጓደኛዬ በጣም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት – (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም Read More
ዜና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም ጠየቁ July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች አመጽ እንደቀጠለ ነው። ደቀመዛሙርርቱ (ተማሪዎቹ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም በመጠየቅ በዛሬው የሥላሴ ክብረ በዓል ላይ የሚከተሉትን መፈክሮች አሰምተዋል። የቅድስት Read More
ነፃ አስተያየቶች በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብስራት ወ/ገብርኤል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከአራዳ የአንድነት ፓርቲ ጽህፈት የጀመረው የአንድነት ፓርቲ የጠራው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በፒያሳ አድርጎ Read More
ዜና አንድነት በደሴና በጎንደር የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ‘የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት’በሚል መርህ በደሴና በጎንደር የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ ጁላይ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሰላም መጠናቀቁን ከስፍራው የተገኘው መረጃ አመለከተ። Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተጀምሯል July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተጀምሯል፡፡ በግምት 2ሺ በላይ የሚሆኑ የደሴነዋሪዎች ከአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ተነስተዋል የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ——————————- በደሴ አካባቢ Read More
ዜና ሸንጎ “ዓባይን መገደብማ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕልም ነው!” ሲል መግለጫ አወጣ July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሸንጎ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደወረደ ይኸው፦ ኅምሌ ፭ ቀን ፳፻፭ July 12, 2013 በስተሰሞኑ ዓባይን አስመልክቶ ህወሓት/ኢህአዴግ በተለመደ ፕሮፖጋንዳው የራሱን ‘አገር ወዳድ ሚና’ በማጉላት ተቃዋሚውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች ተሳታፊ ትሆናለች July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጥሩነህ ካሳ ከወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ኢትዮጰያ ከሩዋንዳ ጋራ በደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈች በ2014 ደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው የchan ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች. የሁለቱ ቡድናች ጨዋታ Read More
ዜና ሰበር ዜና ከጎንደር እና ደሴ ከተሞች July 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጎንደርና በደሴ ከተሞች ለሚደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች መንግስት እውቅና ሰጠ ነገ እሁድ ጠዋት ሐምሌ 7 ቀን 2005 ዓ.ም. በጎንደር እና ደሴ ከተሞች ለሚደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች የነፃ ሚድያ አስፈላጊነት – በኢሳት 3ኛ ዓመት (ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን) July 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ሰይድ ሐሰን ኢሳትን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢሳት 3ኛ በዓልን አስደግፎ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ስብሰባ ላይ የቀረበ አጭር (ንድፍ/ግርድፍ) ንግግር ከዶ/ር ሰይድ Read More