ዘ-ሐበሻ

የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና ነፃነት? (ፕ/ር መስፍን ስለ መምህር ግርማ)

July 16, 2013
ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የመምህር ግርማ ነገር፤ ከእውነቱ፣ ከሆነው ነገር እንጀምር፤ ሴትዮዋ፣ ያውም የሕግ ጠበቃዋ ከዓይነ ስውርነት አሳቀቁኝ ትላለች። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)

Sport: ፋብሪጋስ ወደ ማን.ዩናይትድ?

July 16, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ከአርሰናል ወደ ባርሴሎና ለ5 ዓመታት በመፈረም የሄደው ስፔናዊው የመሃል ሜዳ አቀጣጣይ ሴስክ ፋብሪጋስ ባርሴሎና የሚሸጠው ከሆነ ወደ ማን.ዩናይትድ መዘዋወር እንደሚፈልግ አስታወቀ። ማን.ዩናይትድ ተጫዋቹን

በረከት ስሞዖን “መርጋ አድማሱ” በሚል የብዕር ስም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስለ ግንቦት 7ና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጻፉ

July 16, 2013
ኤርትራዊው አቶ በረከት ስምዖን መርጋ አድማሱ በሚል የብዕር ሥም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “«ግንቦት ሰባት» ያመነው ተላላኪነቱና አንድምታው” በሚል ርዕስ ጽሁፍ ማስፈራቸው ተጋለጠ። ለአዲስ

በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው

July 16, 2013
“በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው” አንድአድርገን የተሰኘው ሃይማኖታዊ ድረ-ገጽ ዘገበ። ድረ ገጹ ዛሬ ባሰራጨው ዜና “መንግስት እገነባቸዋለሁ ካላቸው የስኳር

Hiber Radio: እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት እየተደራደረች መሆኑ ታወቀ

July 16, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ፕሮግራም የሚሉ መፈክሮችን ሕዝቡ ራሱ ሲያሰማ ነበር …>> አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት፣ለፍትህና ለዴሞክራሲ የብሔራዊ ም/ቤት አባልና የሚሊዮኖች
1 612 613 614 615 616 693
Go toTop