ነፃ አስተያየቶች አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ መወገድ አለባቸዉ July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋዬ ተካልኝ ኢትዮጵያንና ህዝቧን የአብሮነትን መሠረት ለመሸርሸርና ብሎም ለማጥፋት ሌተ ቀን የማይተኛዉ የህወሀት ኢህአዴግ አሸባሪ መራሹ መንግስት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጦ ዜጎችን ማሰቃየት ከጀመረእነሆ Read More
ዜና አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በ3 መርከብ ስሚንቶ አስጭነው በማስገባት የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች አጋለጡ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በሶስት መርከብ ስሚንቶ አስጭነው አገር ውስጥ በማስገባት ከፍተኛ የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ትኩረቱ ወደ ጀግናዉ አጼ ዮሐንስ ከተማ – መቀሌ ! July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሐምሌ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ሐምሌ 7 ቀን ደሴና ጎንደር የኢትዮጵያዉያንን ትኩረት ስበውት ነበር። በነዚህ ከተሞች የአንድነት ፓርቲ በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ Read More
ዜና Sport: ታይሰን ጌይ እና አሳፋ ፖል አበረታች መድኃኒት ተገኘባቸው July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ በአጭር ርቀት ስመ ገናና የሆኑት አሜሪካዊው ታይሰን ጌይ እና ጃማይካዊው አሳፋ ፖል ሰሞኑን ባደረጉት ምርመራ አበረታች መድኃኒት ተጠቃሚ መሆናቸው እንደተረጋገጠ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ Read More
ዜና የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ቀጣይ እቅዱን ይፋ አደረገ July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ዛሬ ሐምሌ 11,2005 ዓ.ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ቀጣይ የህዝባው ንቅናቄ ዕቅዱን አፅድቋል፡፡ Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ – [ቪዲዮ1, ቪዲዮ 2, ቪዲዮ 3] July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ክፍል 3 አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ክፍል 2 አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ክፍል 1 Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለጃዋራዊያን (ለፋሲል የኔአለም መልስ) July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጎሳዬ(ጆሲ) ደስታ አቶ ፋሲል የኔአለም እጄን ጠምዝዞ ክፉ ነገር ሊያናግረኝ እየገፋፋኝ ነው። “ትንሽ ስለጃዋራዊያን” በሚል ርእስ የጻፈው አስደናቂ ጽሁፉ ከልብ አስደስቶኛል። ሆኖም ግን አመለካከቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አክራሪነት በኢትዮጵያ – ጥያቄዎች ለሃጂ ናጂብ July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com July 17, 2013 ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። Read More
ዜና ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ -ከአበበ ገላው July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ (ከአበበ ገላው) July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም Read More
ዜና (ሰበር ዜና) ቋሚ ሲኖዶሱ ፓትርያርኩ አስተዳደር ነክ ውሳኔዎችን ብቻቸውን እንዳይሰጡ የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ቋሚ ሲኖዶሱ ሳይሰበሰብ፣ የተማሪዎቹ ጥያቄ በአግባቡ ሳይመለስና ሳይጠና ከአቡነ ጢሞጢዎስ ጋር ባላቸው ጥብቅ ወዳጅነት የተነሳ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እስከ መስከረም ድረስ እንዲዘጋ Read More
ዜና የካህናት ጉባኤ በሚኒሶታ በቅዱስ ጳዉሎስ ከተማ! July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ የደብረ ብርሃን ቅዱስ ኡራኤል ዓመታዊ ንግሠ በዓል ሐምሌ 7/28/2013 ለአስረኛ ጊዜ በደማቅ ይከበራል። በእግዚአብሔር መልካ ም ፈቃድ በቅዱስ ጳዉሎስ እና ሚናፖሊስ ከተማዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ – ሙስና ኮሚሽን July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰናይ ቃል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና Read More