ነፃ አስተያየቶች የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት እና የአንድነት መሪዎች እንደ ጋንዲ! በግርማ ሞገስ July 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነጻነት የሚለው ስትራተጂካዊ ዘመቻ ግቡ ምን እንደሆነ እና እድሜው ሶስት ወሮች እንደሚሆን አንድነት ፓርቲ ግልጽ Read More
ዜና በወረባቡ የአንድነት አባላትን ጨምሮ 45 ወጣቶች መታሠራቸውን ፓርቲው ገለፀ July 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ወሎ ዞን በረባቡ ወረዳ በስግደት ላይ የነበሩ የአንድነት ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ አብዱ መሐመድ እና አቶ እንድሪስ አህመድን ጨምሮ 45 ወጣቶች መታሰራቸውን ምንጮቻችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ብርቱ ሰው! (The Iron Man) – (ከተመስገን ደሳለኝ) July 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ …አራት ኪሎ በሚገኝ አንድ ካፍቴሪያ ከጓደኞቼ ጋር የደራ ወግ በመያዜ፣ የእጅ ስልኬ የ‹‹መልስ ስጠኝ›› ጩኸቱን ደጋግሞ ሲያሰማ ልብ አላልኩትም፤ እናም ጮኾ Read More
ዜና ‘የአረቡ ዓለም አብዮት ኢትዮጵያ ውስጥ ይመጣል ብለህ ታስባለህ ብለው ጠይቀውኛል” – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት July 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዝግጅቱ የነበረው አሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ነው፡፡ ጥሪውም የደረሰን በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነው፡፡ የተነገረኝም ቀደም ብሎ ነው፡፡ ከሦስት ሣምንት ወይም ከአንድ ወር ቀደም ብሎ ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእናት ጡት ነካሾቹ ህወሃት ና ጀሌወቹ July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብርሃኔ አሰበ አለሁድረስ ከዛሬ 21 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ህዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ስልጣን የተቆናጠጠው ህወሃት/ወያኔ ገና ከጅምሩ የሃገርና የህዝብ ሃብትና ንብረት መዝረፍና ማውደም መለያ ባህሪው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጲያ፣ ሃይማኖት እና ብሄር ካለፈው እና ከአሁኑ ታሪካችን ተምረን ለእውነተኛ ዲሞክራሲ እንታገል July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ Ethiopia, Religion and Ethnicity: lessons from the past and present for strong truly democratic Ethiopia By: Ephrem Shaul የዚህ ጹሁፍ አላማ ከታሪክ ስህተቶቻችን ተምረን Read More
ነፃ አስተያየቶች ቤተክርስቲያንን እያስተዳደራት ያለው ማን ነው? July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከእውነት መስካሪ የክርስትና ኃይማኖት ሰዎች በእምነት የማይታየውን አምላክ በማመን የእግዚአብሔርን ሕግና ሥርዓት ፈጽመው በጌታ ጸጋና ቸርነት ለዘላለማዊ ሕይወት እንዲበቁ ማድረግ ነው። ይህም በቅዱስ ጳውሎስ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዝምታቸው”ኢትዮጵያን አላፈቅራትም” ያሉትን ኢትዮጵያውያን እኛም ዛሬም “ዝም” እንበላቸው????… July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ:: በቅድሚያ ርዕሰ-ጥያቄው አንፃራዊ መልስ የሚሻው በጣም አሳሳቢ እና :- የአገር ፍቅርን:-የሚገድል ዝምታ በኢትዮጵያውያን ላይ ሃያ ሁለት ዓመታት በመንገሱ ነው።ይህ አቢይ ጉዳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን: በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ታደሰ ብሩ 1. መግቢያ በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው። ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነት – ከየጎንቻው July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድ ቃል ቋጠሮ ረቂቅ ሚስጥር፤ በቋንቋ፤ በቦታ፤ በጊዜ በኅይዎት በሃሳብ ቀመር፤ ዝጎ የማይሻግት በየብስ፤ በባህር፤ በሕዋም ሲኖር፤ የወርቅ ተምሳሌ ቀልጦ የሚጠራ በአፎት ሲነጠር፤ ዋጋው Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ ከፍል1 በይታያል የሩቅሰው July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፍል1 ይታያል የሩቅሰው መነሻዬ ሰመረ ዓለሙ የተባሉ ሰው፡ ካቀረቡት ጽሁፍ መካከል፡ አንዱን በማንበቤ ስለተጠቃሹ ከማውቀው እውነት ጥቂት ቆንጥሪ በሚከተሉት አርእዕስቶች በመክፈል፡ የነጠረውን ሀቅ እያነሳሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . . . July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ በነቢዩ ሲራክ በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . . አንዱ ሰሞነኛ ወግ Read More
ዜና በዳያስፖራ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ኃይል መግለጫ ሰጠ July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 13 ቀን 2005 ዓ.ም «ነጻነትን ማንም አይሰጥህም። እኩልነትና ፍትህንም ማንም አይሰጥምህ። ሰው ከሆንክ፣ አንተዉ እራስህ ተቀበለው» ነበር ያሉት፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ማልኮም ኤክስ። Read More
ነፃ አስተያየቶች “በስመ ተቃዋሚ ተቃቅፎ መሳሳም” – ለትልቁ ዓላማ? (ሶሊያና ሽመልስ) July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ zone9 ከጥቂት ጊዜያት በፊት አንድ የመጽሐፍ ዳሰሳ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡ መጽሐፉ “ፌኒክሷ ዛሬም፣ ሞታም ትነሳለችች” ሲሆን ጸሐፊዋ የቀድሞው የሕወሓት አባልና አመራር የአቶ Read More