ነፃ አስተያየቶች የለሊት ወፍን ማን ገደላት? – (ከደራሲና ገጣሚ መኳንንት ታዬ) July 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚኒሶታ በአንድ ወቅት የምድር አራዊትና የሰማይ አእዋፋት ወገን ለወገንህ ተባባሉና ሁሉም ከእያሉበት ተጠራርተው ሲያበቁ በአንድ ችግር ላይ መወያት ጀመሩ። ይኸውም በአራዊቱ እና በአኢዋፍቱ ዘንድ Read More
ዜና Sport: ቬንገር በማባረር አልተቻሉም July 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የሐምሌ እትም ቁጥር 53 ላይ ታትሞ የወጣ። ከባድ ሸክም ከአርሰን ቬንገር ትከሻ ተነሳ፡፡ በጣም ከባድ፤ ለዚያውም የ10 ሚሊዮን ፓውንድ ሸክም፡፡ ሴባስቲያን ስኩዊላቺ፣ Read More
ዜና በሙስና የተጠረጠሩት የደብረ ጽጌ ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ July 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐራ ተዋሕዶ ብሎግ እንደዘገበው፦ በተጭበረበረ ውል ደብሩን ከ3 ሚልዮን ብር በላይ በማሳጣትና ሰነድ በማሸሽ ይጠየቃሉ ከጥቂት የሙዳይ ምጽዋት ገቢ ምርመራ ብቻ ከ2 ሚልዮን ብር በላይ ጉድለት Read More
ነፃ አስተያየቶች እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… “ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” (ከአቤ ቶክቻው) July 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… ”ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” ወንድማችን ጃዋር መሀመድ እኔን ጨምሮ በርካቶች የሚያደንቁት ወጣት ነው፡፡ ሀሳቦቹ አንጀት ላይ ጠብ የሚሉ ገዢ ሀሳቦች Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመለስ ሙት አመት ማስታወሻ (ከፋሲል የኔአለም) ጋዜጠኛ July 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከመለስ ሞት በሁዋላ ያለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ከሌኒን ሞት በሁዋላ የነበረውን የሩስያ ሁኔታ ያስታውሰኛል። ሌኒን በቦልሼቪክ ፓርቲ ውስጥ የገዘፈ ስም ነበረው፣ በፓርቲው ውስጥ ያሰፈነው የዲሞክራሲያዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰለኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፍል2 ይታያል የሩቅሰው ወደ እለቱ ተግባራዊ ቅኝቴ ለመግባት፡ ባለፈው ሳምንት በዚህ አርእዕስት የከተብሗትን፡ ጦማሪን ስደመድም፡ ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ወደአሜሪካን ባቀናበት ወቅት፡ በዚያው እንዲቀር ለቀረበለት Read More
ነፃ አስተያየቶች እስላም ኦሮሞች፣ እስላም ያልሆኑ ኦሮሞች፣ ኦሮሞ ያልሆኑ እስላሞች እና ኢትዮጵያኖች ፣ July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (አዩም አያኔ ዘ ኢትዮጵያ) ከላይ ያለዉ ቃል የተጳፈዉ በእንግሊዝኛ ነዉ። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ዘሬም ነገዴም ከኢትዮጵያ ነዉ።ደግሞም ኦሮሞ ነኝ። ለዝህ ጦማር መንሻ የሆነኝ አስከዛሬ Read More
ነፃ አስተያየቶች “አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!” (ከ የአርአያ ጌታቸው) July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ 2005 ዓ.ም ከ1998 ዓ.ም በኋላ በተግባር ሊታይ የሚችል የፖለቲካ እንቅስቃሴ የታየበት አመት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም ፡፡ በተለይ በግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ፣ም የሰማያዊ Read More
ዜና Sport: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወሳኙ ጨዋታ ነገ ወደ ኪጋሊ ይጓዛሉ July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ወርልድ ስፖርት) በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄው 3ኛው የቻን ውድድር ተሣታፊ የሚያደርገውን ትኬት ለመቁረጥ የመጨረሻው ምእራፍ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ቅዳሚ ለሚደርገው ወሣኝ Read More
ዜና የፓርላማው ውይይት መታፈኑን በይፋ ያጋለጠው የኢቲቪ ጋዜጠኛ ከሥራ ተባረረ July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የዴሞክራሲ ተቋማት ሚናና የአስፈፃሚ ተቋማት ኃላፊነት” በሚል ጥቅምት 23 ቀን 2005 ዓ.ም ያደረገውን Read More
ዜና ዶ/ር ነጋሶ መድረክን ወደ ውህደት መግፋት ጥቅሙ አይታየኝም ሲሉ ደብዳቤ ጻፉ (ደብዳቤውን ይዘናል) July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመድረክና አንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት የእርሳቸውን አቋም የሚያስረዳ ግልጽ ደብዳቤ በተኑ። በርከት ያሉ ህብረብሄራዊ ፓርቲዎች የሚገኙበት መድረክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ የዜጎችን ፊርማዎች ለመሰብሰብ! – ግርማ ሞገስ July 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) እሮብ ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. (Wednesday, July 24, 2013) የዜጎችን ፊርማዎች ማሰባሰብ የብዙ መቶ አመቶች ታሪክ ያለው ሰላማዊ ትግል ነው። Read More
ዜና አ.አ በግድግዳ ጽሁፎች (ግራፊቲ) ተሸፍና አደረች July 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው እሁድ ምሽት ለሰኞ አጥቢያ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች የሙስሊሙን ህብረተሰብ ጥያቄዎች በሚያንጸባርቁ ጥቅሶች ተጽፎባቸው አደሩ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ መንገዶች፣ የመንገድ Read More