የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ (ወቅታዊ ግጥም)

ኸረ! መሪ ስጠን የጸዳ ከብክለት፣
አገር የሚያስቀድም እንደነፍሱ ወድዶ
ሠርቆ የማያሸሽ ንዋይ ባሕር ማዶ፣
ሕዝቡን የሚያፈቅር በርኅራሔ ነድዶ፣
ቅጥፈት ያልተጣባው የውነት ተባባሪ
ፍርድ የማይገመድል፣ ትዕቢት ያልወጠረው፣
አርቆ የሚያስብ የሰው መብት አክባሪ፣
ግፍን የማይፈጽም በህግ ተዳዳሪ
ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ


Previous Story

ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱት ተፈናቃዮች ባዶ ሜዳ ላይ መጣላቸው ታወቀ

Next Story

ከማግለል ማሳተፍ ይቅደም! (ልጅ ተክሌ በኢሳት ላይ ላቀረበው አስተያየት የተሰጠ ምላሽ)

Go toTop