ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ

March 8, 2024

ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድሞ ልዩ ሀይል አባል ነች። በእሷ መሪነት በተደረገ ኦፕሬሽን 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተና ተማርኳል:: ከዚህ በተጨማሪም ባለፈው ወር ከ3 ጓዶቿ ጋር ብቻቸውን ፣ ከግንደወይን ወደ ደብረወርቅ እየመጡ የነበሩ 2 ፒካፕ መኪኖችን በማቃጠል ፤ በፒካፓች ተሳፍሮ የነበረውን የኦሮሞ ብልፅግና ሰራዊት ብትንትኑን ያወጣች ልበ ሙሉ

https://youtu.be/5tX6I-iTuJU?si=PaZPUWhtUQBZFWNJ

———–


\

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የጥቁር ክላሽ መግዣ 80 ሚ ዶላር ጠፋ | ሰበር – “ባህርዳር ስሄድ ፋኖ እንዳይገለኝ ከተማው በታንክ ይታጠር | በይልማ እና ሽመልስ የሚመራው በቦሌ ኤይርፖርት የመሸገው ዘራፊ

Next Story

አማራ አማን ነወይ! – መልካም የሴቶች ቀን ለኛ ጀግና ሴት ታጋዮች

Go toTop