የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!!
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለብልጽግና ጭፍራ ለኢምሬትስ ቡችላ፣ አይገዛም ህዝቡ ከዛሬ በኃላ!!! የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው፣ ወያኔ የኢዛናን የወርቅ ማዕድን ወደ አዲስ አበባ !!! የኮነሬል አብይ የገንዘብ ምንጭ፡-የኢትዮጵያ የወርቅ ምርት በኮነሬል አብይ ኮንትሮባንዲስቶች ወደ ጎረቤት አገሮች እየተጋዘ መዳረሻውን ወደ ተባበሩት አረብ ኢምሬትስ እየተጫነ እንደሆነ ተረጋግጦል፡፡ አረብ ኢምሬትስ በልዋጩ ድሮዉንና ቁምቡላ ተተኮሽ ታቀርባለች፡፡ ኮነሬል አብይ ለአገር ውስጥ የፓርኮችና የጫካው ፕሮጀክቶቹ ዋና የገንዘብ ምንጩ ከወርቅ የዶላር ሽያጭና ከአዲስ አበባ የመሬት ችብቸባ በሚገኝ ሚስጢራዊ ገቢ ነው፡፡ የለገደንቢ የወርቅ ማዕድን፡- በኮነሬል አብይ ኮንትሮባንዲስቶች የሼክ መሃመድ አላሙዲንን የሜድሮክ ወርቅ ማዕድን ኃብት ከኦሮሚያ ክልል ጋር እኩል በመካፈል ብሎም የወርቅ ሽያጭ በኮነሬል … Continue reading የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!!
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed