በተለምዶው ግራኝ አህመድ ተብሎ የሚታወቀው የጦር መሪ ሙሉ ስሙ ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አልጋዚ ሲሆን የኖረውም ከ1507 እስክ ታህሳስ 21፣ 1543 እ.ኤ.አ ነበር። በዘመኑ በእስልምና ሃይማኖት የኢማምነት ደረጃ የደረሰ ሲሆን የአዳል ግዛት ተብሎ ይታወቅ የነበረውን የጥንቱን የኢትዮጵያ ክፍል በመምራት እንዲሁም በዘመኑ የነበሩትን ነገስታት ከመካከለኛው የኢትዮጵያ ክፍል እንዲያፈገፍጉ በማድረግ በታሪክ ይታወቃል። በዚህ የተነሳ 3/4ኛ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ክፍል ለተወሰነ ጊዜ መቆጣጠር ችሏል። አንድ አንድ የታሪክ ተመራማሪዎችም የግራኝ አህመድ ሰራዊት ከሞላ ጎደል በሱማሌ ጎሳ ሰዎች ላይ ድሎችን በመቀዳጀቱ ምክኒያት በዚህ ስያሜ እንደጠሩት ይነገራል። ይህ መሪ ከ1529 እስከ 1543 ከነበሩት የመካከለኛው የኢትዮጵያ ክፍል ነገስታት ጋር ጦርነት እንዳረገ ታሪክ ይዘግባል። ጻህፍት ዘንድ እንደሚታመነው ግራኝ አረብ … Continue reading ግራኝ አህመድ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed