የካቲት 12, 1929 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሃዘን ሞልቶ የፈሰሰበት ቀን

አብራሃም ለቤዛ ፋሺሰት ጣሊያን ከ40 ዓመት በኋላ የአድዋን ድል ለመበቀል አትዮጵያን ወሮ ፤ በንጉሱ ፊት አውራሪነት የተመራው ጦራችን በአቅም ማነስና በአንዳንድ ባንዳዎች (ከE.B.C. የተዋስሆት ቃል ነች) ጭምር የፋሺስት ጦር ታግዞ በማይጨው ጦርነት ሺንፈት ቢጠናቀቅም ነገር ግን ፋሺስት በወረራ በቆየባቸዉ አምስት ዓመታት አንድም ቀን ኢትዮጵያን በሰላም አልገዛም፡፡ አርበኞች በዱር በገደል እራሳቸውን እያደራጁ በደፈጣ አደጋ እየጣሉበት የእግር እሾክ የሆኑበት ሲሆን ፋሺሰቱም በመርህ ደረጃ በያዘው የዘረኝበት አባዜው የአገሬውን ህዝብ የሰዓት እላፊ በማወጅ እንዲም እንደ አፓርታይዱ የደቡብ አፍሪካ ስርዓት ለወራሪው ዜጎች ብቻ የተፈቀደ መኖሪያ ሰፈር በመገንባት ፤ ጣሊያን ሰፈር መጥቀስ ይቻላል ፡፡ በተጨማሪም አገሬው ብቻ የሚገበያይበትን የገበያ ቦታ በመከለል በዘረኛ ፖሊሲው ይታወቃል፡፡ የዛሬ መርካቶ … Continue reading የካቲት 12, 1929 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሃዘን ሞልቶ የፈሰሰበት ቀን