በህፀፅ የተሞላው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫና ምልመላ

በቢንጎ አ. ሰሞነኛው የአገራዊ የምክክር መድረክ አመቻች ኮሚሽነሮችን የስም ዝርዝር ከኬንያ ወደ አዲስ አበባ ለማስፈር ናይሮቢ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ የመጨረሻ መሰናዶ አድርገን የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ ጅማሮ በመጠበቅ ላይ ሳለን፣ ከቀድሞ የተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች በርዝመቱ ‹‹ጠዊል›› እያልን የምንጠራው የአሁኑ ጡረተኛ ካፒቴን ከረጅም ወራት በኋላ ለኮቪድ ምሥጋና ይግባውና ተገናኘን፡፡ ትንሽ ስለጡረታ ዘመን ካወጋን በኋላ የእጅ ስልኩን ብድግ አድርጎ፣ “ምነው እዚህ ዝርዝር ውስጥ ስምህን አላየሁትም” ብሎ ስልኩን አቀበለኝ፡፡ ዝርዝሩን በአርምሞ ተመልክቼ ስጨርስ እውነትም ‹‹ጠዊል›› ያለው ውስጠ ወይራ ውል ብሎ ታየኝ፣ እንዲህም አልኩኝ ፡፡ ‹‹እንኳን ያንቺ ፍቅር ተጨምሮበት እንዲሁም ከባድ ነው ሰኔና ግንቦት›› ወዲያውም የዛሬ አራት ዓመት ገደማ በኦስካር የፊልም ሽልማት … Continue reading በህፀፅ የተሞላው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ምርጫና ምልመላ