“ኮሶን በኮሶ ” – ማላጂ

እንደዛሬ ሳይሆን እንደ ትናንትና ፤ታች አምና ስናይ ኢትዮጵያን ለማክሰም ኢትዮጵያዊነት እና አማራ ማንነት ማዉደም ብሎ ጠላት ከጀመረበት አስከ ጥፋት እና ሞት አዋጂ ግንቦት ፳ ቀን አስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ዓ.ም. ማግስት የህልዉና እና ነፃነት ጥሪ አስቀድሞ የተረዱት የነፃነት እና ህልዉና ሀዋርያት አብሪ ክዋክብቶች ብቅ ብለዉ የነፃነት ፋና ወጊ ሆነዉ አልፈዋል፡፡ ልበ ሙሉ እና ጥበብን ከስብዕና ጋር የተፈጠሩት ገና ከጥዋት የዛሬዎች የኢትዮጵያን አንድነት እና ኢትዮጵያዉያን ነፃነት ለማስከበር ከዕብሪተኞች እና የናት ጡት ነካሾች ከሀዲዎች በሆዳቸዉ ይዘዉ የሽግግር መንግስት ምስረታ ዕለት ጀምሮ በዓማራ ህዝብ ላይ ይደርስ በነበር አድሎ እና መድሎ ከሞት አስከ መፈናቀል /ስደት ያሳሰባቸዉ ፕ/ር አስራት ወ/የስ በግንባር ቀደም የሚጠቀሱ የቅርብ … Continue reading “ኮሶን በኮሶ ” – ማላጂ