መከላከያ ውስጥ ያሉ አማራዎች በክልሉ ወዳሉት ግንባር የሚንቀሳቀሰውን ሀይል እንዲመሩት ተለይተው ቢመጡ መልካም ነው

መከላከያ ውስጥ ያሉ አማራዎች በክልሉ ወዳሉት ግንባር የሚንቀሳቀሰውን ሀይል እንዲመሩት ተለይተው ቢመጡ መልካም ነው። መካናይዝድ ውስጥ ያሉትም ወደ ክልሉ ሀይል ከነ መካናይዝዱ የሚቀላቀሉበት ሁኔታ ይመቻች።